Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባፉሳም ከተማ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በካሜሮኗ ባፉሳም ከተማ መግባቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ። ዋልያዎቹ ያለፉትን ሀያ ቀናት የቆዩበት ያውንዴ ከተማን በመልቀቅ የምድቡን ሶስተኛ ጨዋታ የሚያከናውኑበት ባፉሳም ከተማ ዛሬ በኢትዮጵያ ሰዓት…

ከመላው አገሪቱ የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባ ገዳዎች እና የሰላም እናቶች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከመላው አገሪቱ የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባ ገዳዎች እና የሰላም እናቶች በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት ካደረጉ በኋላ ባለ ስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥተዋል። በአቋም መግለጫቸው የሀገር ሽማግሌዎች አባ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቲውተር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ ፥ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የነበራቸው ውይይት በወቅታዊ…

በቀጣዩ አመት የሚካሄደው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከሰኔ እስከ ሀምሌ ባሉት ጊዜያት እንደሚካሄድ ካፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከሰኔ 23 እስከ ሀምሌ 23 2023 ድረስ እንደሚካሄድ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌድሬሽን/ካፍ አስታውቋል። በቀጣይ አመት በኮትዲቯር አስተናጋጅነት የሚካሄደው አህጉራዊው ውድድር ከዚህ በፊት ከሚደርግበት…

በአዳማ ከተማ ለዳያስፖራው የእንኳን ደህና መጣችሁ እና የምስጋና ዝግጅት እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዳማ ከተማ ለዳያስፖራው የእንኳን ደህና መጣችሁ እና የምስጋና ዝግጅት እየተከናወነ ነው። በፕሮግራሙ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ በኩል መልዕክት አስተላልፈዋል።…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚገኘውን ዕምቅ የተፈጥሮ ሀብት ለመጠቀም ዘላቂ ሰላምን ማስፈን ያስፈልጋል- ዶ/ር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 7፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በተፈጥሮ ሀብት የታደለ በመሆኑ ይህንን ሀብት ለመጠቀምና ለመበልፀግ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን ይገባል ሲሉ ደቡብ ምዕራብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ ተናግረዋል። ምክትል ርዕሰ…

12ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል ዛሬ ፍፃሜውን አገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረዉ 12ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አዘጋጅነት በአራዳ…

ከደሴ እስከ ወልዲያ ያሉት ከተሞች ኤሌክትሪክ ሀይል አግኝተዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደሴ እስከ ወልዲያ ሲከናወን የቆየው ጉዳት የደረሰባቸውን የኤሌክትሪክ ሀይል መስመሮች የመጠገን ሥራ ትናንት ምሽት ተጠናቆ ከተሞቹ ከ 10:05 ጀምሮ ኃይል ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አስታወቀ። ጥገናው ትናንት ምሽት ቢጠናቀቅም…

በጎንደር ከተማ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው የንግድና ትርዕት ባዛር ተከፈተ። የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደ በመክፈቻ ዝግጁቱ ላይ፥ ባዘሩ መካሄዱ በኮሮና ቫይረስ እና በጦርነቱ…