የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራዎች የቦሌ ለሚና ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን እየጎበኙ ነው Meseret Awoke Jan 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራዎች የቦሌ ለሚና የቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን እንዲሁም የአይ ሲ ቲ ፓርክን እየጎበኙ ነው፡፡ የጉብኝት መርሃ ግብሩ ዳያስፖራዎች በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የኢንቨስትመንት አማራጮችን እንዲመለከቱ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ለኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አዲስ አመራር ሾሙ Feven Bishaw Jan 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አቶ ጌታቸው መንግስቴን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አድርገው ሹመዋል። እንዲሁም÷ አቶ መንግስቱ ንጉሴን የኤር ናቪጌሽን የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አድርገው መሾማቸውን ከባለስልጣኑ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የክረምቱን የቤጂንግ ኦሎምፒክ ጨዋታ ለመዘገብ የሚመጡ ሚዲያዎችን በደስታ እንደምትቀበል ገለጸች Meseret Awoke Jan 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የቤጂንግ የክረምት ኦሎምፒክ ጨዋታዎችን ሊዘግቡ ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ ሚዲያዎችን በደስታ እንደምትቀበል የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ዋንግ ዌንቢን ገለጹ፡፡ ገንቢ ሀሳቦችን የሚያቀርቡ ጋዜጠኞችን ቻይና የምታበረታታ ሲሆን፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ Mekoya Hailemariam Jan 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አመራሮች እና ሰራተኞች “በዘላቂ ድል ወደ ብልጽግና የድህረ ጦርነት መዛነፎችና እርምቶቹ” በሚል ርዕስ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይዮች ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡ የውይይት መድረኩን የመሩት አቶ ንጉሡ ጥላሁን…
ስፓርት ዛሬ ምሽት ዋሊያዎቹ ከካሜሩን አቻቸው ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ Feven Bishaw Jan 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከካሜሩን አቻው ጋር ተጠባቂ ጨዋታ ያደርጋል፡፡ በካሜሮን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ላይ ተጠባቂ የምድቡን ሁለተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ Meseret Awoke Jan 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አኒከን ሁይትፌልድት ጋር በስልክ ተወያዩ። አቶ ደመቀ ለኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ እየታዩ ስላሉ ለውጦች ገለጻ አድርገዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ባለፉት ስድስት ወራት ከተለያዩ አገልግሎት ክፍያዎች ከ 914 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ Feven Bishaw Jan 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ባለፉት ስድስት ወራት ከተለያዩ አገልግሎት ክፍያዎች ከ914 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ አግኝቷል፡፡ ባለስልጣኑ፥ በ2014 ዓ.ም በግማሽ ዓመቱ ከአሽከርካሪና ተሽከርካሪ አገልግሎቶች 1 ቢሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና ”የዳያስፖራው ሚና በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዘርፍ” በሚል ርእስ ውይይት እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jan 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ''የዳያስፖራው ሚና በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዘርፍ'' በሚል ርእስ በአዲስ አበባ ውይይት እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ኢትዮጵያ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ እንድትሆን በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍም የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሃት ለትግራይ ህዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዳይቀርብ እንቅፋት መሆኑን እንደቀጠለበት መንግስት ገለፀ Meseret Awoke Jan 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሃት ቡድን ለትግራይ ህዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዳይቀርብ እንቅፋት መሆኑን መንግስት ገለፀ። የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ፥ የአሸባሪው የህወሃት ቡድን የትግራይን ህዝብ በስም ለመነገጃነት ከማዋል ውጪ ቆሜለታለሁ ብሎ…