Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር የድርጅቱን የስነምግባር ደንብ በመጣስ እየፈፀሙት ያለውን አድሎ እንዲመረምርላት የድርጅቱን ስራ አስፈፃሚ ቦርድ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአሸባሪው ህወሓት አባልና የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር ቴድሮስ አድሀኖም የድርጅቱን የአሰራር መርህ እና የስነምግባር ደንብ በመጣስ እየፈፀሙት ያለውን አድሎ እንዲመረምርላት የድርጅቱን ስራ አስፈፃሚ ቦርድ ጠየቀች።…

ሀገርን በጠንካራ አለት ላይ ለማቆም የምክክር ኮሚሽኑ አስፈላጊ ነው – የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይነት የማይናወጥ የሰላም ሁኔታ ውስጥ ለመግባትና ሀገርን በጠንካራ አለት ላይ ለማቆም ሀገራዊው የምክክር ኮሚሽኑ አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያ አቶ ዘላለም ግዛቸው ከፋና ብሮድካስቲንግ ጋር ባደረጉት ቆይታ፥…

አፍሪካውያን እኛ እናውቅላችኋላን ከሚሉ ወገኖች ተፅእኖ ነፃ ለመውጣት በአንድ መቆም ይጠበቅባቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን እኛ እናውቅላችኋላን ከሚሉ ወገኖች ተፅእኖ ነፃ ለመውጣት በአንድ መቆም ይጠበቅባቸዋል ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የአፍሪካ እና የኤዥያ ጥናት መምህር ዶክተር ጌታቸው ካሳ፥ ከ400 አመት በላይ አሜሪካንን በመገንባት…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሜሩን ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በተደረገ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሜሩን አቻው 4 ለ1 ተሸነፈ፡፡ በካሜሮን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት የምድቡን ሁለተኛ…

ሚኒስቴሩ በአዲስ አበባ በሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ዝግጅት ዙሪያ ከአምባሳደሮች ጋር መከረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቅርቡ በአዲስ አበባ ለሚካሄደው 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እየተደረገ ባለው ዝግጅት ዙሪያ ከህብረቱ አባል ሀገራት ጋር መከረ። ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው ለአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች እና…