በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም የጥልቅ ውሃ ጉድጓዶች ቁፋሮ ሥራ እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች የተከሰተው ድርቅ በእንስሳት ላይ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ መቋቋም እንዲቻል በአጭር ጊዜ እቅድ የጥልቅ ውሃ ጉድጓዶች ቁፋሮ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለፀ።
ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ…