መንግስት የተወሰኑ እስረኞችን ክስ በማቋረጥ ከእስር መፍታቱ ለአገራዊ ምክክሩ አካታችነት ጉልህ ፋይዳ አለው- ፍትህ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የተወሰኑ እስረኞችን ክስ በማቋረጥ ከእስር መፍታቱ የአገራዊ ምክክሩን አካታችነት፣ ሰብአዊነትና ርህራሄን ታሳቢ ያደረገ ውሳኔ መሆኑን የፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ።
ከፖለቲካ ልሂቃን አልፈው ወደ ማህበረሰቡ እየተንጸባረቁ ያሉ ያለመግባባት…