የዜና ቪዲዮዎች “ድንቅ ፍቅር ”- በኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን የመድኃኒዓለም ቁምስና ወጣት መዘምራን Amare Asrat Jan 7, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=7j690BWOzb0
የዜና ቪዲዮዎች “ደስ ይበለን” -የዘፀአት መዘምራን Amare Asrat Jan 7, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=HA7_SKJdDhE
ስፓርት በጣሊያን በተካሄደ አገር አቋራጭ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ Meseret Awoke Jan 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አትሌቲክስ ቱር አካል በሆነውና በጣሊያን በተደረገው አገር አቋራጭ የአትሌቲክስ ውድድር አትሌት ዳዊት ስዩምና ይሁኔ አዲሱ በሁለቱም ፆታዎች አንደኛ በመውጣት አሸንፈዋል፡፡ በወንዶች 10 ኪሎ ሜትር ይሁኔ አዲሱ በ28 ደቂቃ ከ39 ሰከንድ…
የዜና ቪዲዮዎች አስገራሚ የሆኑ የክር ጫማዎችን የሚሰራው ወጣት Amare Asrat Jan 7, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=qixFj8AmnE4
የሀገር ውስጥ ዜና ማለዳውን ከዲሲና ከካናዳ ወደ ሀገር ቤት የገቡ ተጓዦች 30 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Jan 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከዲሲ እና ከካናዳ ወደ ሀገር ቤት የገቡ ተጓዦች 30 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አድርገዋል። ማለዳውን ከዲሲ የመጡ ኢትዮጵያዊያን በጉዟቸው ወቅት ያሰባሰቡትን 22 ሺህ ዶላር እና ከካናዳ ቶሮንቶ በተመሳሳይ ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ የልደት በዓልን ከተፈናቃዮች ጋር አሳለፉ Meseret Demissu Jan 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደ ፥ አዘዞ ቀበሮ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በአሸባሪው ቡድን ተፈናቅለው በመጠለያ ካምፕ ከሚገኙ ተፈናቃዮች ጋር የልደት በዓልን አክብረዋል። ከንቲባው ለተፈናቃዮች ማዕድ ያጋሩ ሲሆን ፥ የከተማው…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ የልደት በዓል በሰላም ተጠናቋል- የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን Meseret Demissu Jan 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስና የቅዱስ ላሊበላ የልደት በዓል ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ፣ ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ ሊቃነ ጳጳሳት፣ ሚኒስትሮች፣ ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እና ምዕምናን…
የሀገር ውስጥ ዜና የላሊበላ ቅርስ የሰው ልጆች ሁሉ ሃብት በመሆኑ በጋራ ልንጠብቀውና ልንከባከበው ይገባል-ዶ/ር ይልቃል ከፋለ Meseret Demissu Jan 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የላሊበላ ቅርስ የሰው ልጆች ሁሉ ሃብት በመሆኑ በጋራ ልንጠብቀውና ልንከባከበው ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ የገና በዓል “ገናን በላሊበላ” በሚል መሪ ሐሳብ ከውጭና ከአገር ቤት በርካታ ታዳሚዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ ሁላችንም ላሊበላ ተገኝተን በዓሉን እንድናከብር መተኪያ የሌላት ሕይወታቸውን ለገበሩ ኢትዮጵያውያን ምስጋና ይገባቸዋል-ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Meseret Demissu Jan 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) ”ዛሬ ሁላችንም ላሊበላ ተገኝተን በዓሉን እንድናከብር መተኪያ የሌላት ሕይወታቸውን ለገበሩ ኢትዮጵያያውያን ምስጋና ይገባቸዋል” ሲሉ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። የዘንድሮውን የገና በዓል ከእናንተ ጋር ስናከብርም አይዟችሁ አብረናችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለ ጥርጥር የኢትዮጵያ ነገ ብሩህ ይሆናል፤ የመከራ ዘመንዋም እስከ ወዲያኛው ይሸኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Meseret Demissu Jan 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ወሳኝ ወቅት ሁላችንም ዐቅማችን የፈቀደውን መሥራት ከቻልን፣ ያለ ጥርጥር የኢትዮጵያ ነገ ብሩህ ይሆናል፤ የመከራ ዘመንዋ እስከ ወዲያኛው ይሸኛል፤ ኢትዮጵያም የማትደፈር፣ የምትታፈር ሀገር ሆና በዐለት ላይ ትቆማለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…