“ኢትዮጵያ የታደለች ሀገር ናት፤ እጅግ ያስደሰተኝ የበዓል አከባበር ነው” በላልይበላ የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓልን የታደመች…
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያ የታደለች ሀገር ናት፤ እጅግ ያስደሰተኝ የበዓል አከባበር ነው" ሲትል በላልይበላ የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓልን የታደመች ጀርመናዊት ገለጸች።
ከተለያዩ ሀገራት የመጡ የውጭ ዜጎች በደብረ ሮሐ ቅዱስ ላል ይበላ የኢየሱስ…