ሕዝበ ክርሰቲያኑ የገና በዓልን ሲያከብር የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የኃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ክርሰቲያኑ የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ሲያከብር የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍና ጉዳት የደረሰባቸውን ሐዘናቸውን በመካፈል ሊሆን እንደሚገባ የኃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ።
ኢትዮጵያዊያን ለአገራቸው ሰላም በአንድነት ሊቆሙ…
የጦርነትን ሀሳብ በማምከን ወደ ሰላም መምጣትና የኢትዮጵያን ብልጽግና ማረጋገጥ ከወጣቱ እንደሚጠበቅ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦርነትን ሀሳብ በማምከን ወደ ሰላም መምጣትና የኢትዮጵያን ብልጽግና ማረጋገጥ ከወጣቱ የሚጠበቅ መሆኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ዛሬ ከአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡
በውይይቱ ላይ…
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳፋኪ መሃመት የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ሊቀመንበሩ በመልዕክታቸው÷ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ…
ከአሸባሪው ህወሓት ጋር ባላቸው ግንኙነት በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩና በድርጊታቸው የተፀፀቱ ግለሰቦች ከእስር እየተለቀቁ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሽብርተኛው ህውሃት ጋር ባላቸው ልዩ ልዩ ግንኙነት በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ ሲጣራባቸው ከነበሩ ግለሰቦች መካከል ከፍተኛ ወንጀል ያልፈፀሙና በድርጊታቸው ተፀፅተው ይቅርታ የጠየቁ ከእስር እየተለቀቁ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡…
ጋናዊቷ ሞዴል በኢትዮጵያ መልካም ህዝቦች የተደረገልኝ ሞቅ ያለ አቀባበል አስደንቆኛል አለች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋናዊቷ ሞዴል ዶክተር ሴተር አብራ ኖርገቤ በኢትዮጵያ መልካም ህዝቦች የተደረገልኝ ሞቅ ያለ እና ደማቅ አቀባበል በጣም ድንቅ እና ያልጠበኩት ነበር ስትል ገለጸች።
ዶክተር ሴተር አብራ ኖርገቤ ÷ ጋና ኮቶካ አየር መንገድ ደርሼ ልዩ የሕክምና…
የዘንድሮ ገና በብዙ ድሎችን ታጅቦ የሚከበር በአል ነው – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮ ገና በብዙ ድሎችን ታጅቦ፤ በኢትዮጵያዊነትና በህብረብሔራዊ አንድነት አምሮና ተንቆጥቁጦ የሚከበር በአል መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ።
ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን…
የክልል መንግስታት ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ የሐረሪ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስታት የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ባስተላለፈው…
ቻይና በምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ትሾማለች – የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋንግ ዪ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በምስራቅ አፍሪካ የሚስተዋሉ የጸጥታ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ ልዩ መልዕክተኛ እንደምትሾም አስታወቀች፡፡
የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እና የቻይናው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በሀገራቱ የሁለትዮሽ እና ከሌሎች…
ዳያስፖራዎች በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ አገራቸውን ለመደገፍ ዝግጁ መሆናቸውን አረጋገጡ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የወደ አገር ቤት ጥሪን ተቀብለው አዲስ አበባ የገቡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ አገራቸውን ለመደገፍ ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
ዲያስፖራዎቹ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ጋር…