በሰሜን ወሎ ዞን አሸባሪው ህወሓት የ777 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶችን ቁሳቁስ አውድሟል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ወሎ ዞን የሚገኙ 777 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን የመማሪያ ቁሳቁስ ማውደሙን የዞኑ አስተዳደር ገለጸ፡፡
የሰሜን ወሎ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ጋሻው አስማሜ፥ በዞኑ ስለደረሰው ውድመት እና ሌሎች ጉዳዮች…
በመዲናዋ የገና እና የጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ከወጣቶች ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው – ፖሊስ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገና እና የጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ፖሊስ ከወጣቶች ጋር በመቀናጀት እየሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ ፥ ፖሊስ ከከተማዋ በጎ ፍቃደኛ…
የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ያስቀመጡትን ግብ ከማሳካት አንፃር ከፍተኛ ለውጥ አስመዝግበዋል- ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በየዘርፋቸው ለመምታት ያስቀመጡትን ግብ ከማሳካት አንፃር ከፍተኛ ለውጥ ማስመዝገባቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።
የሁሉም የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ100 ቀናት የእቅድ አፈጻጸም…
በፓን አፍሪካኒዝም ላይ ያተኮረ አህጉር አቀፍ ጉባኤ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓን አፍሪካኒዝም ላይ ያተኮረ አህጉር አቀፍ ጉባኤ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡
በአዲስ አበባ በሚካሄደው በዚህ መድረክ ከ54ቱም የአፍሪካ አገራት የተወጣጡ የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ ወጣቶችና ሲቪል ማህበራት እንደሚሳተፉ…
ኢትዮጵያ ከየአገራቱ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ የማጠናከር ፍላጎት አላት-ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አዲስ የተሾሙ የአስር አገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀብለዋል።
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ አዲስ የተሾሙትን የጣሊያን አምባሳደር አጎስቶ ፓሌስ፣ የማላዊ አምባሳደር ሻርልስ ፒተር ምሶሳ፣ የፍልስቴም አምባሳደር…
እስታይሽ፣ አሁን ተገኝ፣ ሀሙሲትና ቦያ ከተሞች የኤሌክትሪክ ሃይል ዳግም አገኙ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሰሜን ወሎ ዞን የሚገኙት እስታይሽ፣ አሁን ተገኝ፣ ሀሙሲትና ቦያ ከተሞች ወራሪው የትግራይ ቡድን ወደ አካባቢው ዘልቆ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ተቋርጦባቸው የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል ዳግም አግኝተዋል፡፡
በአካባቢው የደረሰው የኤሌክትሪክ መሰረተ…
የፌልትማን ወደ ኢትዮጵያ መምጣትና በወቅታዊ የሱዳን ሁኔታ ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ማብራሪያ
https://www.youtube.com/watch?v=jvZJx38bkM4