ኅብረ ብሄራዊ አንድነታችንን በማጠናከር አገራዊ ተግዳሮቶችን በድል እንሻገራለን – የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረ ብሄራዊ አንድነታችንን በማጠናከር አገራዊ ተግዳሮቶችን በድል እንሻገራለን ሲሉ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ፡፡
አመራሮቹ "በዘላቂ ድል ወደ ብልጽግና እንዲሁም የድህረ ጦርነት መዛነፎችና…
የዳያስፖራውን አቅም ለመጠቀም ፍላጎቱን ማወቅና የኢንቨስትመንት አማራጮችን ማስፋት ያስፈልጋል- ሳይንቲስት ዶ/ር ጌታቸው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራውን አቅም ለመጠቀም ፍላጎቱን መለየትና የኢንቨስትመንት አማራጮችን ማስፋት ያስፈልጋል ሲሉ የባዮ ሜዲካል ሳይንቲስቱ ዶክተር ጌታቸው አበበ ገለጹ፡፡
ዶክተር ጌታቸው ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ̎እኔም ለሃገሬ̎ በሚል መሪ ሃሳብ…
በበዓላት ወቅት ሊወሰዱ የሚገቡ የሳይበር ደህንነት ጥንቃቄዎች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበዓላት ወቅቶች ከሌሎች ጊዜያት በተለየ መልኩ የሳይበር ወንጀለኞች በቀላሉ የመረጃ ጥቃቶችን ለማድረስ የተመቹ ወቅቶች ናቸዉ፡፡
በዓልን ጠብቀዉ በሚፈጸሙ ሳይበር ጥቃቶች ሳቢያም የገንዘብ ስርቆት፣ የማንነት ስርቆት እና የማጭበርበር ተግባራት…
ተቀዳሚ ሐጂ ሙፍቲ እድሪስና የሥራ ሃላፊዎች በቦረና ድርቅ ያደረሰውን ጉዳት ተመለከቱ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እሥልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሐጂ ሙፍቲ እድሪስ፣ አምሳደሮች እና ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች በቦረና ዞን የሚገኙ በድርቁ የተጎዱ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ጎብኝተው ድጋፍ አድርገዋል።
ወደ ዞኑ ያቀናው ቡድን በአባ…
በአለም ከተማ የአርበኞች ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዘመናዊ ቤተመጻህፍት ሊገነባ ነዉ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ከ10ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በአለም ከተማ የአርበኞች ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዘመናዊ ቤተመጻህፍት ለመገንባት ዛሬ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።
የመሰረት ድንጋዩን ያሰቀመጡት የጤና ሚኒስትር ዴኤታና የአካባቢው የህዝብ…
የትምህርት ዘርፍ አመራሮች፣ ሠራተኞችና የግል ኮሌጆች ለመከላከያ ከ29 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ዘርፍ አመራሮች ፣ ሠራተኞችና የግል ኮሌጆች ለአገር መከላከያ ሚኒስቴር ከ29 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረገ።
የገንዘብና የዓይነት ድጋፉ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና ተጠሪ ተቋማቱ ሰራተኞችና አመራሮች ለጀግናው…
የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ100 ቀናት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ ጠ/ሚ ዐቢይ በተገኙበት በህዳሴ ግድብ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁሉም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ100 ቀናት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት በህዳሴ ግድብ መገኛ በሆነው ጉባ እየተካሄደ ይገኛል።
ኢኮኖሚው በዚህ ዓመት በርካታ ፈተናዎች…
በመክፈቻው ዕለት ኢትዮጵያን ከኬቨርዴ ያገናኘው ምድብ -1
https://www.youtube.com/watch?v=WGMMNuHoHo8
ተቃዋሚዎቻችን ትንሽ ሆነው ብዙ ይጮሃሉ – እኛ ጋር ግን ብዙ እውነት እያለ አልተነገረም!
https://www.youtube.com/watch?v=14FDTkZ5a7s