የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገና ስጦታ ለዘማች ቤተሰቦች
https://www.youtube.com/watch?v=Cv4gqYGog58
እየተደረገ ባለው የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ግምገማ ውጤታማ ስራዎች መሰራታቸው ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የህዳሴ ግድብ ጉባ እየተደረገ ባለው የ100 ቀናት የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ግምገማ ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸው ተጠቁሟል።
በዚህም የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ የማዕድን ሚኒስቴር እና ፍትህ ሚኒስቴር…
የገና በዓል ያለምንም የጸጥታ ስጋት እንዲከበር በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው-ፌደራል ፖሊስ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ለክርስትና እምነት ተከታዮች የገና በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
በመልዕክቱም የገና በዓል የእምነቱ ተከታዮች የእርስ በእርስ ግንኙነታቸውን የበለጠ የሚያጠናክሩበት፣ መንፈሳዊ እሴቶቻቸውን…
ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷንና ነጻነቷን ባስጠበቀ መልኩ ከሀገራት ጋር ጠንካራ ዲፕሎማሲ እንዲኖራት እየሰራች ነው -የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2022 ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷንና ነጻነቷን ባስጠበቀ መልኩ ከሀገራት ጋር ጠንካራ ዲፕሎማሲ እንዲኖራት እየሰራች መሆንዋን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡
በፈረንጆቹ 2021 ሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ ፈተናዎች ገጥመዋት እንደነበረና ይህንንም…
በአማራ ክልል ከ25 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ በዘር ተሸፍኗል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል እስከአሁን ከ25 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
በክልሉ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉም ተገልጿል፡፡
በክልሉ ግብርና ቢሮ አስተባባሪነትም…
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ለዘማች ቤተሰቦች የበዓል ስጦታ አበረከተ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ለዘማች ቤተሰቦች እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ450 ሺህ ብር በላይ የሚያወጡ የገና በዓል የፍጆታ እቃዎችን አበርክቷል፡፡
በዚህ መሰረትም ለአገር…
የገና በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታ አካላት ቅድመ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ተግባር ገብተዋል- ፖሊስ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የገና በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታ አካላት ቅድመ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ተግባር መግባታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
የፀጥታ አካላት የጋራ እቅድ በማውጣት ለቅድመ ወንጀልና ትራፊክ አደጋ መከላከል ተግባር ልዩ ትኩረት…
የቄለም ወለጋ ዞን አባገዳዎች እና ሀደ ሲንቄዎች ለሸፈቱ ታጣቂዎች የሠላም ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቄለም ወለጋ ዞን የሚገኙ አባገዳዎች እና ሀደ ሲንቄዎች ለሸፈቱ እና ጫካ ለገቡ ታጣቂዎች ለመንግስት እጅ እንዲሰጡ እና በሠላም ወደ ኅብረተሰባቸው እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡
የዞኑ አባገዳዎች እና ሀደ ሲንቄዎች “ለሀገራችን የሰላም ጊዜ ነው ፤…