የሀገር ውስጥ ዜና የህጻናት ክትባት ሽፋንን ለመገምገም የሚያግዝ አገር አቀፍ ጥናት ተጀመረ Meseret Awoke Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በክትባት ተደራሽ ያልሆኑ ህጻናትን የክትባት ሽፋን ለመገምገም የሚያግዝ አገር አቀፍ የጥናት ፕሮጀክት የማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ፡፡ በማስጀመሪያ ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ፥ በአለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኤርትራ ላይ የሚጣል ህገ ወጥ ማዕቀብ ተቀባይነት የለውም – የቻይና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ Meseret Awoke Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ከኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር የሀገራቱን የሁለትዮሽ ፍላጎት ያቀራረበ ፍሬያማ ውይይት ማካሄዳቸውን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተመራውን ከፍተኛ ልኡካን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል የተከሰተውን የድርቁ ሁኔታ ለመቋቋም እየተሰጠ ያለውን ምላሽ ገመገመ Meseret Awoke Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል የተቋቋመው የድርቅ ምላሽ ኮሚቴ የተከሰተውን የድርቅ ችግር ለመቋቋም እየተሰጠ ያለውን ምላሽና ያለበትን ደረጃ ገመገመ፡፡ ግምገማውን ተከትሎ በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ የሚመራው አብይ ኮሚቴ የድርቁን ምላሽ…
ስፓርት 12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የባህል ስፖርት ፌስቲቫል መካሄድ ጀመረ Melaku Gedif Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የባህል ስፖርት ፌስቲቫል በጃን ሜዳ መካሄድ ጀምሯል። በመርሃ ግብሩ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ባህል ኪነጥብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሂሩት ካሳው፤ የባህል ስፖርቶች ለዘመናዊ ስፖርት መሰረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከተሞች ተጥሎ የነበረውን የሰዓት እላፊ ገደብ ማንሳትም ሆነ ማሻሻል እንደሚችሉ ተወሰነ Melaku Gedif Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ የከተማ አስተዳደሮች ከዚህ በፊት ተጥሎ የነበረውን ሰዓት እላፊ ገደብ ወቅታዊ ሁኔታን ግምት ውስጥ በማስገባት ማንሳትም ሆነ ማሻሻል እንደሚችሉ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስተዳደር ምክር ቤት ወሰነ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአምባሳደር ዶክተር ካሳ ከበደ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ Feven Bishaw Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የአምባሳደር ዶክተር ካሳ ከበደ ስርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴደራል ተፈጸመ። በቀብር ስነስርዓቱ ላይ አርቲስትና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ታማኝ በየነን ጨምሮ ሌሎች የቀድሞ የስራ ባልደረቦቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአብዬ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ከአካባቢው ማህበረሰብ ሽልማት ተበረከተለት Meseret Awoke Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአብዬ ግዛት የሚገኘው የ25ኛ ሞተራይዝድ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አስተማማኝ ሰላምን በማስፈን ላበረከተው ታላቅ አስተዋጽኦ ከአካባቢው ማህበረሰብ የእውቅናና የምስጋና ሽልማት ተበረከተለት፡፡ የሻለቃው የግዳጅ ቀጣና በሆነውና ዱንግ አፕ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘማች ቤተሰቦች የኢትዮጵያ የምንግዜም ባለውለታዎች ናቸው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mekoya Hailemariam Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ99 የዘማች ቤተሰቦች የመኖሪያ ቤት ቁልፍ እና ከ1 ሺህ 450 በላይ ለሚሆኑ የከተማዋ ነዋሪዎች ደግሞ የገና በአልን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ስጦታዎችን አበረከተ፡፡ በቁልፍ ርክክቡና ስጦታው ፕሮግራም ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ህወሓት ፈርሶ የነበረው የአልውሃ ድልድይ ጥገና ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ Melaku Gedif Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ፈርሶ የነበረው የአልውሃ ድልድይ ጥገና ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። ቡድኑ የደረሰበትን ምት መቋቋም ሲያቅተው እና ሲፈረጥጥ የአልውሃን ድልድይ አፍርሶ መሄዱ ይታወቃል። …
የሀገር ውስጥ ዜና በእስልምና ቅርስና ሃብት ላይ የደረሰውን ጉዳት እንደሚያጣራ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ Meseret Awoke Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች በፈፀመው ወረራ ወቅት በእስልምና ቅርስ እና ሃብት ላይ የደረሰውን ጉዳት እንደሚያጣራ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ። ጉዳቱን የሚያጣሩ ቡድኖች ከነገ ጀምሮ ወደ አማራ እና…