Fana: At a Speed of Life!

ፍቅርና የአንድነት እሴቶቻችንን በማጠናከር በዓሉን ማክበር እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያውያን እሴቶች የሆኑትን ፍቅርንና አንድነትን በማጠናከር የልደት በዓሉን ማክበር እንደሚገባ የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የገና በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት ገለጸ፡፡ የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለመላው የክርስትና…

የገና በአልን በላሊበላ ለማክበር እንግዶች ከተማዋ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ)  የገና በአልን በላሊበላ ለማክበር እንግዶች ወደ ከተማዋ እየገቡ ነው። በዓሉን ለማክበር እየገቡ ያሉት እንግዶች በሃገር ውስጥ እና በውጭ የሚኖሩ ናቸው። በአሸባሪው ህወሃት ወረራ ውስጥ ቆይታ ነፃ የወጣችው የላሊበላ ከተማ በየዓመቱ የገና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የዘንድሮውን የልደት በዓል የምናከብረው የመከራችን ዘመን እያከተመ፣ የችግራችን ቋጠሮ እየተፈታ፣ የሰቆቃችን ምንጭ ላይመለስ…

ዛሬ ማለዳ ከአሜሪካና ካናዳ የገቡ ዳያስፖራዎች 17 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አሰባሰቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ እና ከካናዳ ቶሮንቶ ለእናት ሀገር ጥሪ ምላሽ ለመስጠት በርካቶች ማለዳውን አዲስ አበባ ገብተዋል። ኢትዮጵያውያኑ እና ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ዳያስፖራዎች በጉዟቸው ወቅት በአውሮፕላን ውስጥ ገንዘብ በማሰባሰብ በጦርነቱ…

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለ5 ከተሞችና ለ6 የፌደራል ተቋማት ፖርታሎችን አልምቶ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለጅግጅጋ፣ ሀረር፣ ጋምቤላ፣ ጅማ ፣ ሆሳዕና ከተሞች እና ለስድስት የፌደራል ተቋማት ፖርታሎችን አልምቶ አስረከቧል፡፡ ፖርታል የለማላቸው የፌደራል ተቋማት፥ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ ኢንዱስትሪ…

የዘንድሮው የገና በዓል የሚከበረው ሀገራችን በውስብስብ ፈተናዎች ውስጥ አልፋ ወደ ትንሳኤዋ እያመራች ባለችበት ወቅት ነው-አቶ እርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ የእየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የ2014 ዓ.ም የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ርዕሰ መስተዳድሩ ባስተላለፉት…

ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው÷ የገና በዓልን በላሊበላ ስናከብር…

በክረምት በጎ ፈቃድ የተጀመሩ ቤቶች ተጠናቀው ለነዋሪዎች ተበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በክረምት በጎ ፈቃድ የተጀመሩ ቤቶች ተጠናቀው ለነዋሪዎች ተበረከቱ ፡፡ በመዲናዋ 496 ቤቶች ለነዋሪዎች ሲበረከቱ የበዓል ስጦታም በከተማ አስተዳደሩ ተበርክቷል፡፡ የተበረከቱት ቤቶች በቦሌ ፣ በአዲስ ከተማ፣በልደታ፣በቂርቆስና በየካ ክፍለ…

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ 3 ሺህ 779 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ 3 ሺህ 779 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡ በኮሮና ቫይረስ ህይዎታቸው ያለፈ ሰዎች ሰባት መሆናቸውን ከጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ማህበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ በአንጻሩ…