Fana: At a Speed of Life!

ውድመት የደረሰባቸው 3 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ጠግኖ ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ ነዉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሽብር ቡድኑ ህወሓት ከፍትኛ ውድመት የደረሰባቸውን ሶስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እስከ የካቲት 30 ጠግኖ ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ…

ዳያስፓራዎች የቦሩ ሜዳ አጠቃላይ ሆስፒታልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሓት በቦሩ ሜዳ አጠቃላይ ሆስፒታልን ያደረሰውን ከባድ ኪሳራ ዳያስፖራዎች በአካል ተገኘተው ተመልክተዋል ፡፡ በዚህ ወቅትም የሰው ሰራሽ አካል ድጋፍ ህክምናን ጨምሮ የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጠው ሆስፒታሉ በሽብር ቡድኑ ሙሉ በሙሉ…

ዲያስፖራው በዱከም እና ገላን የኢንዱስትሪ መንደሮች በኢንቨስትመንትዘርፍ እንዲሰማራ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ መንደርነታቸው በሚታወቁት ዱከም እና ገላን ከተሞች ዲያስፖራው በኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሰማራ የከተማዎቹ አስተዳደሮች ጥሪ አቀረቡ። በከተሞቹ ከዚህ ቀደም በርካታ የሀገር ውስጥ እና የወጭ ባለሀብቶች በተለየያዩ የኢቨስትመንት መስከሎች…

አራዳ ክ/ ከተማ 110 ቤቶችን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአራዳ ክፍለ ከተማ 110 ቤቶችን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች አበረከተ፡፡ ክፍለ ከተማው የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በህገ ወጥ ተይዘው የነበሩ ቤቶችን በማስለቀቅ ነው በኑሮ ዝቀተኛ…

የታሪክ አለመግባባቶችን ለመፍታት የዘርፉ ምሁራን የበኩላቸው ሚና እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የታሪክ አለመግባባቶችን ለመፍታት የዘርፉ ምሁራን የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመሆን ያዘጋጀው "የታሪካዊነት አበርክቶ ለብሔራዊ መግባባትና የታሪክ ምሁራን ሚና" በሚል ርዕስ የምክክር…

በሰሜን ሸዋ ዞን በሽብር ቡድኑ ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ ትምህርት ቤቶች ትምህርት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አሸባሪው ህወሓት ጉዳት ያደረሰባቸውን ትምህርት ቤቶች ወደ መማር ማስተማር ስራቸው እንዲገቡ እያደረገ መሆኑን የዞኑ ትምህርት መምሪያ ገለጸ። የዞኑ ትምህርት መምሪያ ሃላፊ አቶ በድሉ ውብሸት ÷ ወራሪ ቡድኑ በዞኑ…

የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ስራ አስፈጻሚ ውይይት መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ስራ አስፈጻሚ ውይይት መካሄድ ጀምሯል፡፡ በውይይት መድረኩ ወቅታዊና መደበኛ የ6 ወራት ተግባራት አፈጻጸም፣ተፈናቃዮችን መልሶ ማቋቋም እና የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ዙሪያ ምክክር እንደሚደረግ ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ…

ወደ አገር ቤት እየገቡ ያሉ ኢትዮጵያውያን የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም ከውጭ ወደአገር ቤት እየገቡ ያሉ ኢትዮጵያውያን የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው መቀጠላቸው ተገልጿል፡፡ ዛሬም ከዲሲ ወደ አዲስ አበባ በመግባት ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በበረራ ወቅት በአውሮፕላን…

የተለያዩ ተቋማት ለሰራዊቱ እና ተፈናቃዮች ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ እና ነዋሪነታቸውን በአትላንታ ያደረጉ ኢትዮጵያውያን ለመከላከያ ሰራዊት እና ተፈናቃዮች ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣድጋፍ አድርገዋል። የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚፕሬዚዳንት ዶክተር ደሳለኝ ጴጥሮስ ÷ አካዳሚው…