Fana: At a Speed of Life!

በተለያዩ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡ በጣሊያን ፔሩጂያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች በአሻባሪው የወያኔ ቡድን ከቤት…

ለአገራችን ልንሰራው የሚገባን ብዙ በመሆኑ መበርታት አለብን – ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአገራችን ልንሰራው የሚገባን ብዙ በመሆኑ ይበልጥ መበርታት አለብን ስትል ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ጥሪ አስተላለፈች፡፡ ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው እንዲገቡ የተደረገውን ጥሪ ተቀብላ ዛሬ አዲስ አበባ ገብታለች፡፡…

ሁዋዌ ኢትዮጵያ የምታዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ እንደሚደግፍ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁዋዌ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ኢትዮጵያ በቀጣይ ዓመት የምታዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ እንደሚደግፍ ገልጿል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ከሁዋዌ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ምክትል ስራ…

የአርብ ገበያ-ሰከላ-ቲሊሊ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ በጥሩ አፈፃፀም ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርብ ገበያ-ሰከላ-ቲሊሊ ክፍል ሁለት የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በጥሩ የግንባታ አፈፃፀም ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ። 62 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው መንገዱ ግንባታው ከእቅዱ ጋር…

ለገና በዓል ጤንነቱና ጥራቱ የጠበቀ የእርድ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪው የገና በዓል ጤንነቱና ጥራቱን የተጠበቀ የእርድ አገልግሎት ለኅብረተሰቡ ለማቅረብ መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ገለጸ። የድርጅቱ የኮሙኒኬሽን ባለሞያ ወይዘሪት ርብቃ ማስረሻ በሰጡት መግለጫ፥ ለበዓሉ ከአምስት ሺህ በላይ የበግ፣…

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለጉብኝት ኤርትራ ገቡ

አዲስ ፣አበባ  ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ማምሻውን  ኤርትራ ገብተዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስመራ ሲደርሱም የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ እና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት አቀባበል…

ዲያስፓራዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአፋር ካሳጊታ ግንባር ተገኝተው ጦሩን የመሩበትን ቦታ  ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲያስፓራዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአፋር ካሳጊታ ግንባር ተገኝተው ጦሩን የመሩበትን ቦታ ጎብኝተዋል። የካሳጊታ ተራሮችን በመያዝ ሚሌን አሻግሮ በመመልከት ይዘናል የሚል ተስፋ ሰንቆ ቢቆይም በግንባሩ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተገኝተው በሰጡት…

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 4 ሺህ 11 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ12 ሺህ 951 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 4 ሺህ 11 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በተጨማሪም ባለፉት 24 ሰአታት 12 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር…

አሸባሪው ቡድን በወልዲያ ከተማ ከዘረፈው እና ካወደመው ንብረት በተጨማሪ ነዋሪዎችም ላይ የሥነ-ልቦና ቀውስ አድርሷል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልዲያ ከተማ ከ22 በላይ የመንግስት ተቋማትን ያወደመው እና የዘረፈው አሸባሪው የህውሓት ቡድን ነዋሪዎችም ላይ የሥነ-ልቦና ቀውስ ማድረሱ ተገልጿል። አሸባሪው የህውሓት ቡድን በከተማዋ ሴቶችን ደፍሯል የሰው ሕይወትም…