Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተውን የዲፕሎማሲ ጫና ለመቋቋም የተሰሩ ስራዎች ውጤታማ ነበሩ – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በዚህ ዓመት በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተውን የዲፕሎማሲ ጫና ለመቋቋም የተሰሩ ስራዎች ውጤታማ እንደነበሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። በተሰራው የዲፕሎማሲ ስራም የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ…

አሸባሪዉ ህዋሓት ቡድን የህልውናችን ስጋት በመሆኑ ሁልጊዜም በተጠንቀቅ ተዘጋጅተን መጠበቅ አለብን – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪዉ የህዋሓት ቡድን የህልውናችን ስጋት በመሆኑ ሁልጊዜም በተጠንቀቅ ተዘጋጅተን መጠበቅ አለብን ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ መልዕክት አስተላለፉ። ርዕሰ መስተዳደሩ በመልዕክታቸዉ ÷ ህልውናችንን ለማስከበር መላ…

መከላከያ በያዛቸው አካበቢዎች እንዲጸና የተደረገው የትግራይ ህዝብ በድጋሚ የጥሞና ጊዜ አግኝቶ የሽብር ቡድኑ ትክክለኛ ማንነት እንዲገነዘብ ለማስቻል ነው…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ“ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” የመከላከያ ሰራዊት በያዛቸው አካበቢዎች እንዲጸና የተደረገው የትግራይ ህዝብ በድጋሚ የጥሞና ጊዜ አግኝቶ የሽብር ቡድኑ ትክክለኛ ማንነት እንዲገነዘብ ለማስቻል መሆኑን መንግስት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን…

ሰሜን ኮሪያ የባላስቲክ ሚሳኤል ወደ ባህር አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ የባላስቲክ ሚሳኤል በተሳካ ሁኔታ ወደ ባህር ማስወንጨፏን አስታወቀች፡፡   የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ባለፈው ሳምንት በገዢው ፓርቲ ኮንፈረንስ ላይ የሀገሪቱን ወታደራዊ አቅም የበለጠ ለማሳደግ ቃል መግባታቸው…

ሀገራችን በምትፈልገን ዘርፍ ሁሉ ለማገልገል ዝግጁ ነን- ዳያስፖራዎች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችን በምትፈልገን ዘረፍ ሁሉ ለማገልገል ዝግጁ ነን ሲሉ የመንግስትን ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገራቸው የመጡ ዳያስፖራዎች ገለጹ፡፡ አቶ ታሪኩ ተገኘ እና አቶ ገብረ አማኑኤል ተገኔ የኢትዮጵያን ጥሪ ተቀብለው ከኦስትሪያ ቬና እና ከአሜሪካ ወደ…

የፊታችን እሁድ በመስቀል አደባባይ የበቃ ንቅናቄ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የበቃ ንቅናቄ እንደሚካሄድ ተገለጸ። በዚህ ዕለት ታዳሚዎቹ በአንድ ላይ ሆነው የበቃን ንቅናቄን ለአለም እንደሚያሳዩ የአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ኢትዮጵያን፦…

በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ የሚፈልጉ ዳያስፖራዎችን የሚያበረታታ ፎረም ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ቢሮ ጋር በመሆን በሀገሪቱ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ የሚፈልጉ ዳያስፖራ ባለሀብቶችን የሚያበረታታ እና ግንዛቤ የሚያሳድግ ፎረም አዘጋጁ። ሁለቱ ተቋማት በጋራ በሠጡት መግለጫ ፎረሙ…

በሀገራዊ የምክክር መድረኩ የሚደረስበትን ስምምነት ለማክበር ቁርጠኝነት ያስፈልጋል – የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚደረገው ሀገራዊ ምክክር ስኬታማ እንዲሆን መንግስት፣ ልሂቃን፣የፖለቲካ ፓርቲዎችና ሁሉም ተሳታፊዎች የመጨረሻውን ስምምነት የማክበር ሃላፊነት አለባቸው ሲሉ የፖለቲካል ሳይንስ ምሁራን ገለጹ፡፡ በኮተቤ ትምህርት ዩንቨርሲቲ የፖለቲካል…

ውድመት የደረሰባቸው 3 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ጠግኖ ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ ነዉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሽብር ቡድኑ ህወሓት ከፍትኛ ውድመት የደረሰባቸውን ሶስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እስከ የካቲት 30 ጠግኖ ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ…