የሲዳማ ክልል መንግስት ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሲያካሂዱት የነበረው የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል መንግስት ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በድህረ ጦርነት መዛነፎች እና እርምቶች ላይ ሀዋሳ ከተማ ላይ ሲያካሂዱት የነበረው የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ፡፡
የሲዳማ ክልል መንግስት ከፍተኛ እና መካከለኛ…