Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ እና ሀይቅ ከተሞች ትምህርት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህወሓት የሽብር ቡድን ወረራ ምክንያት በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ እና ሀይቅ ከተሞች ከሁለት ወር በላይ ተቋርጦ የቆየው ትምህርት በድጋሚ ተጀምሯል። በሁለቱም ከተሞች ሙሉ ለሙሉ በሚባል ሁኔታ መደበኛ ትምህርት ተጀምሯል። የሀይቅ ከተማ ከፍተኛ…

መቄዶኒያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

መቄዶኒያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መቄዶኒያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በሽብር ቡድኑ ህወሃት ጥቃት ደርሶባቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ20 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት…

ሀገራዊ የምክክር መድረክ ስኬት ሀገርን የሚያድን በመሆኑ ሁሉም ዜጋ ለስኬታማነቱ ሊረባረብ ይገባል- አቶ ተስፋዬ በልጅጌ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብዙ ሀገራት እንደሆነው፥ የፖለቲካ ስብራት አንዱ ማከሚያ፥ የሀገረ መንግስት ግንባታም አንዱ ማጽኛ መንገድ ሁሉን አካታች ሀገራዊ የምክክር መድረክ ነው። ከፋና ብሮድሳክቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

ሀገራቱ የኑክሌር የጦር መሳሪያ ውድድር ላለማድረግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስቱ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ የታጠቁ ሀገራት ከሚያደርጓቸው የኒውክሌር የጦር መሣሪያ ውድድሮች እንደሚታቀቡ በጋራ ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ ቻይና ፣ ሩሲያ፣ ፈረንሳይ፣ ብሪታንያ እና አሜሪካ የጸጥታው ምክር ቤት አባላት ሲሆኑ፥ የኒውክሌር…

ዳያስፖራዎች በአፋር ክልል በጭፍራ ወረዳ በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ያቀረቡትን ጥሪ ተቀብለው ወደ አገር ቤት የገቡ ዳያስፖራዎች በአፋር ክልል በጭፍራ ወረዳ በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ጎበኙ። ሽብርተኛው ቡድን ወደ አፋር ክልል ዘልቆ ለመግባትና ሚሌን…

የተለያዩ አካላት ለመከላከያ ሠራዊት ከ14 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ አካላት ለመከላከያ ሠራዊት ከ14 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለአገር መከላከያ ሰራዊት የ10 ሚሊየን ብር የዓይነትና የገንዘብ ድጋፍ ያስረከበ ሲሆን ÷ ከድጋፍ ውስጥ 5 ነጥብ 5…

በመዲናዋ የድህረ ጦርነት ዝንፈቶችን ፈጥኖ ማረም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የመከረው ውይይት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ቀናት በአዲስ አበባ በክፍለ ከተማ እና በወረዳ ደረጃ ባሉ አመራሮች የድህረ ጦርነት ዝንፈቶችን ፈጥኖ ማረም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ሲከናወን የነበረው የውይይት መድረክ ተጠናቋል፡፡ የድህረ ጦርነት ዝንፈቶችን ፈጥኖ በማረም…

ባሕላዊ የዕርቅ ሥርዓታችን ለኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ ውይይት በሐዋሣ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር  ከሠላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የግጭት አፈታት ክህሎትን ለማሳደግ ያለመ ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ በሐዋሣ ከተማ እያካሄዱ ይገኛል፡፡ የምክክር መድረኩ የግጭት አፈታት ክህሎትን ለማሳደግ…

በኢትዮጵያ ከ3 ሚሊየን ዓመት በፊት የነበሩ የእንስሳት ቅሪተ አካልና መገልገያ ቁሶች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ‹‹አዲስ ቀደምት›› የቅድመ ታሪክ ስፍራ በደቡብ ኢትዮጵያ በያንዳ ቱሚ ሸለቆ ኮንሶ ዞን መገኘቱ ተገለፀ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴማቲክ ፈንድ ከተሰኘ አጋር በተገኘ የምርምር ገንዘብ ለዓመታት በተደረገ ጥናት በደቡብ ኢትዮጵያ ኮንሶ ዞን…

የአረንጓዴ አሻራቸውን ማኖሪያ ፓርክ በዳያስፖራው ማህበረሰብ ስም ሰይመናል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ዛሬ በማለዳው የአረንጓዴ አሻራቸውን ማኖሪያ ፓርክ በዳያስፖራው ማህበረሰብ ስም ሰይመናል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷ በጠቅላይ ሚኒስትራችን አነሳሽነት የተጀመረው ኢትዮጵያችንን አረንጓዴ…