የሀገር ውስጥ ዜና የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ከአሽከርካሪዎች ውጭ ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ እገዳ ተጣለ Meseret Awoke Jan 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ከአሽከርካሪዎች ውጭ ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ እገዳ ጥሏል፡፡ ቢሮው በመዲናዋ በሞተር ብስክሌት ምክንያት የሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎችንና ህገ ወጥ ድርጊቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የገበያ ዋጋ ለማረጋጋት ከፍተኛ መጠን ያለው የስንዴና ዘይት ግዢ ተፈጸመ Meseret Awoke Jan 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ ከማስፍን አንጻር የዋጋ ግሽበትን የመቆጣጠርና የገበያ ዋጋን የማረጋጋት ፋይዳ ያለው የ4 ሚሊየን ኩንታል ስንዴና የ12 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ግዢ መፈጸሙ ተገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማት የመቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለመላው አፍሪካ ሁለተኛ ሀገር ናት – የሴኔጋል አምባሳደር Meseret Awoke Jan 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለመላው አፍሪካ ሁለተኛ ሀገር ናት ሲሉ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙት የሴኔጋል አምባሳደር መሀመድ ላሚን ቲያው ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጂ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኘሮቶኮል ጉዳዮች ምክትል ሹም ለሆኑት አምባሳደር ዓለማየሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ከነገ ጀምሮ ኮምቦልቻ-ደሴ እለታዊ የበረራ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው Feven Bishaw Jan 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ታህሳስ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ኮምቦልቻ-ደሴ ከተሞች እለታዊ የበረራ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ። ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳያስፖራውን ማህብረሰብ ያሳተፈ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ተካሄደ Meseret Demissu Jan 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መርሀ ግብሩ በርካታ የዳያስፖራ አባላት በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ በተዘጋጀው የዳያስፖራ ፓርክ ውስጥ ተካሂዷል፡፡ በችግኝ ተከላ መርሃግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፥ትውልድ እንዲማርና ወቅቱን እንዲያስብ በማለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍትሕ ሚኒስቴር አገራዊ ጥሪውን ተከትሎ ለመጡ ዳያስፖራዎች በሕግ ነክ ጉዳዮች የሚያማክር ዴስክ ማቋቋሙን አስታወቀ Meseret Demissu Jan 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትሕ ሚኒስቴር አገራዊ ጥሪውን ተከትሎ ወደ አገራቸው ለመጡ ዳያስፖራዎች በኢንቨስትመንትና በበጎ አድራጎት ሥራዎች ለመሳተፍ የሚያደርጉትን ጥረት ለማገዝ በሕግ ነክ ጉዳዮች የሚያማክር ዴስክ ማቋቋሙን አስታወቀ። በፍትሕ ሚኒስቴር የመንግስት…
ቢዝነስ ረጅም ጊዜ የሚፈጅ አሰራር በሲሚንቶ የንግድ ሰንሰለትና የዋጋ መናር ላይ ቀጥተኛ ተፅእኖ እያሳረፈ ነው – ኢ/ር ታከለ ኡማ Mekoya Hailemariam Jan 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ረጅም ጊዜ የሚፈጅ አሰራር በሲሚንቶ የንግድ ሰንሰለትና የዋጋ መናር ላይ ቀጥተኛ ተፅእኖ እያሳረፈ እንደሚገኝ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከ ኡማ አስታወቁ፡፡ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ቀድመው ገንዘብ የተቀበሉባቸው ከ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ቶን በላይ…
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያውያን ተጋድሎ በፎቶግራፍ Amare Asrat Jan 3, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=p1864vunPL0
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 2 ሺህ 140 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Melaku Gedif Jan 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ተጨማሪ 2 ሺህ 140 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ÷ለ6 ሺህ 176 ዜጎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 2 ሺህ 140 ዜጎች…
የዜና ቪዲዮዎች በአወደሙት ሆስፒታል እየታከሙ የሚገኙ የሽብር ቡድኑ አባላት Amare Asrat Jan 3, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=zr_PXn41oG8