የሀገር ውስጥ ዜና የአብርሆት ቤተ-መፃህፍት ዛሬ ይመረቃል Mekoya Hailemariam Jan 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተገነባው የአብርሆት ቤተ-መፃህፍት ዛሬ ይመረቃል፡፡ በአዲስ አበባ 4 ኪሎ በዘመናዊ መልኩ የተገነባው ቤተ መፃህፍት የማንበብ ባህልን ለማዳበር ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተመላክቷል። ቤተ መፃህፍቱ በዛሬው እለት ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በታላቁ ወደ ሀገር ቤት ጉዞ ለሚሳተፉ በጣሊያን ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሽኝት መርሃ ግብር ተደረገ Feven Bishaw Dec 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዳያስፖራው ያቀረቡትን ግብዣ ተቀብለው በጋራ ወደ አገር ቤት ለመግባት በዝግጅት ላይ ለሚገኙ በጣሊያን ሮም ለሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ የሽኝት መርሃ ግብር…
የዜና ቪዲዮዎች የወሎ ዩኒቨርሲቲን ወደ ስራ የማስገባት እንቅስቃሴ Amare Asrat Dec 31, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=eO2NNJ-x2K8
የሀገር ውስጥ ዜና 4 ሺህ 899 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 11 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል Feven Bishaw Dec 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ13 ሺህ 409 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 4 ሺህ 899 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፥ ባለፉት 24…
የዜና ቪዲዮዎች ተደራጅተው በውጭ ሃገር ዜጎች ላይ ወንጀል የፈጸሙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Amare Asrat Dec 31, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=HqnoGRYrnOM
የዜና ቪዲዮዎች ሸኔን የመታገል ሂደት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን Amare Asrat Dec 31, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=GEvfaIjF4cY
የዜና ቪዲዮዎች የከሚሴ ከተማ ነዋሪዎች አስተያየት Amare Asrat Dec 31, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=EP6fdwjcXXs
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተፈጥሮ ሀብት ልማት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ Feven Bishaw Dec 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)"የህልውና ዘመቻውን በመደገፍ የተፈጥሮ ሀብት ማልማት ስራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል"በሚል መሪ ቃል በባህር ዳር ከተማ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ ተካሄደ። መድረኩ በክልሉ ግብርና ቢሮ የተዘጋጀ ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ ከ250 ሺህ ዶላር በላይ ተያዘ Feven Bishaw Dec 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ ከ250 ሺህ ዶላር በላይ መያዙን የፌደራል የደህንነትና የፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። ከዚህ ጋር በተያያዘም ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው የተጠረጠሩትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአገር አቀፍ ደረጃ አዲስ የኮቪድ-19 ማዕበል መከሰቱን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አስታወቀ Feven Bishaw Dec 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገር አቀፍ ደረጃ አዲስ የኮቪድ-19 ማዕበል መከሰቱን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አስታውቋል፡፡ ኢንስቲቲዩቱ ሰሞኑን በተከሰተው ጉንፋን መሰል ወረርሽኝ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡…