Fana: At a Speed of Life!

የአብርሆት ቤተ መፃህፍት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአብርሆት ቤተ መፃህፍት ተመረቀ፡፡ በአዲስ አበባ 4 ኪሎ ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ወጭ በዘመናዊ መልኩ የተገነባው ቤተ መፃህፍት የማንበብ ባህልን ለማዳበር ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው…

ቻይና ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ አጋር እንደመሆኗ መጠን ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በአብሮነት ትቆማለች -በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ አጋር እንደመሆኗ መጠን ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በአብሮነት ትቆማለች ሲሉ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣዎ ዢዩአ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ዣኦ ዢዩአ በፈረንጆች 2022 በአዲስ አመት መልዕክታቸው…

ጠ/ሚ ዐቢይ የ2022 አዲስ ዓመትን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ የገባውን የ2022 የጎርጎሳውያን አዲስ ዓመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልካም ምኞት መግለጫቸው "በመላው ዓለም የምትኖሩ…

መንግሥት ወደ ትግራይ ላለመግባት ያሳለፈው ውሳኔ ችግሩን ከጦርነት ውጭ ለመፍታት ኳሱ ሙሉ በሙሉ በአሸባሪው ሕወሓት ሜዳ ላይ እንዲወድቅ አድርጓል –…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ወደ ትግራይ አልገባም ብሎ ያሳለፈው ውሳኔ ችግሩን ከጦርነት ውጭ ለመፍታት ኳሱ ሙሉ በሙሉ በአሸባሪው ሕወሓት ሜዳ ላይ እንዲወድቅ አድርጓል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አስታወቁ።…

የዓለም የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ ውድድርን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ሪከርድ በመስበር አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድርን በሪሁ አረጋዊና እጅጋየሁ ታዬ ሪከርድ በመስበር ጭምር አሸነፉ፡፡ በፈረንጆቹ የ2021 የመጨረሻዋ ቀን በስፔን ባርሴሎና በተደረገ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር…

የሐረማያ እና ዲላ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ መስኮች ያስተማሯቸውን ተማሪዎች አስመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ እና ዲላ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ መስኮች ያስተማሯቸውን ተማሪዎች አስመረቁ፡፡ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጤናና ህክምና ሳይንስ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 411 ተማሪዎች አስመርቋ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ…

አሸባሪው ህወሓት በሎጎ ሀይቅ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ላይ 1 ቢሊየን ብር ግምት ያለው ውድመት አድርሷል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው እና ዘራፊው የህወሓት ቡድን በሀይቅ ከተማ በሚገኘው የሎጎ ሀይቅ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ 1 ቢሊየን ብር የሚገመት ዘረፋ እና ውድመት ማድረሱን የኮሌጁ ዲን አቶ ተመስገን ጸጋው አስታውቀዋል፡፡ ቡድኑ በአካባቢው በወረራ…

የጎርጎሳውያንን የቀን አቆጣጠር የሚከተሉ ሀገራት ዛሬ አዲስ ዓመታቸውን ተቀብለዋል

  አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎሳውያንን የቀን አቆጣጠር የሚከተሉ ሀገራት ዛሬ 2022 አዲስ ዓመታቸውን ተቀብለዋል።   የኮሮና ቫይረስ በተለይም በአውሮፓ እና አሜሪካ ስርጭቱ ዳግም ማገርሸቱን ተከትሎ በርካታ ሀገራት አዲስ ዓመታቸውን የተቀበሉት በተቀዛቀዘ ድባብ ነው።…

ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በቋሚነት ወገኖቻቸዉን እንዲደግፉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ቀጣይነት ባለዉ መልኩ ከእናት አገራቸዉ ኢትዮጵያ ጎን እንዲቆሙ እና በቋሚነት ወገኖቻቸውን እንዲደግፉ ጥሪ ቀርቧል፡፡ በስዊድን፣ ፖላንድ፣ ኖርዌይ፣ ዴንማርክ፣ ፊንላንድ እና አካባቢው…

ከ84 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት ከ84 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጭ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ባሳለፍነው ሳምንት ባደረገው ክትትል 78 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች…