Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ በቡድን ተደራጅተው በውጭ ሃገር ዜጎች ላይ ትኩረት በማድረግ ወንጀል የፈጸሙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በቡድን ተደራጅተው በውጭ ሃገር ዜጎች ላይ ትኩረት በማድረግ የዘረፋ ወንጀል የፈጸሙ ግለሰቦች ላይ ምርመራ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። ፖሊስ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ የአዲስ አበባ…

ሀገር አቀፍ ምክክሩ በህዝቦች መካከል ብሄራዊ መግባባት ለመፍጠር እንጂ ከአሸባሪዎች ጋር መደራደርን ታሳቢ ያደረገ አይደለም – አምባሳደር ሬድዋን…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ ምክክሩ በህዝቦች መካከል ብሄራዊ መግባባት ለመፍጠር እንጅ ከአሸባሪው ህወሃት ጋር መደራደርን ታሳቢ ያደረገ አይደለም ሲሉ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ፡፡…

በዱከም እና ገላን ከተሞች በመሬትና መሬት ነክ ዙሪያ የሚሰጠው አገልግሎት ሊሻሻል እንደሚገባ ተገልጋዮች ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ልዩ ዞን ፊንፊኔ ዙሪያ በሚገኙት ዱከም እና ገላን ከተሞች በመሬትና መሬት ነክ ዙሪያ የሚሰጠው አገልግሎት ሊሻሻል ይገባል ሲሉ ተገልጋዮች ገልፀዋል፡፡   ቅሬታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያቀረቡት…

በህዳር ወር ከወጪ ንግድ 333 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት በህዳር ወር ከወጪ ንግድ 333 ሚሊየን 932 ሺህ ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለፀ፡፡ በወሩ ከግብርና፣ ከማምረቻው ዘርፍ እና ከማዕድንና ሌሎች ምርቶች ነው 333 ሚሊየን 932 ሺህ የአሜሪካ ዶላር…

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ከሶስት ወራት በኋላ ወደ መደበኛ መማር ማስተማር ስራ ይመለሳል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ ከሶስት ወራት በኋላ ወደ መደበኛ መማር ማስተማር ስራ እንደሚመለስ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር አስታወቀ፡፡ አሸባሪው ህወሃት በከባድ መሳሪያ በመታገዝ ጭምር በወሎ ዩኒቨርሲቲ 11 ቢሊየን…

በመዲናዋ ከ109 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የከተማ ሴፍቲኔት መርሃ ግብር ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ109 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የከተማ ሴፍቲኔት እና የምግብ ዋስትና መርሃ ግብር ሁለተኛው ምእራፍ የፊታችን ሰኞ በይፋ እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ በርበራ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ የሶማሌላንድ የወደብ ከተማ በርበራ ከየካቲት 8 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ። አየር መንገዱ ወደ በርበራ በሳምንት ሶስት ጊዜ በረራ ለማድረግ እቅድ እንዳለውና…