Fana: At a Speed of Life!

የገና በዓል በብሔራዊ ደረጃ በላልይበላ ይከበራል -የቱሪዝም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የዘንድሮዉ የገና በዓል በልዩ ድምቀት በብሄራዊ ደረጃ በላልይበላ ከተማ እንደሚከበር የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ።   ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዓሉን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ከአማራ ክልል መንግስት፣ ከአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ እና ከደብረ…

የፀረ አፓርታይድ ታጋዩ ሊቀ ጳጳስ ዴዝሞንድ ቱቱ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ የፀረ አፓርታይድ ስርዓት ታጋይና ሊቀ ጳጳስ ዴዝሞንድ ቱቱ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ።   የቀብር ስርዓቱ በኬፕ ታውን ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ሃይማኖታዊ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ የተፈጸመ ሲሆን፥ የሊቀ…

አዲሱ ዓመት ስለ ኒውክሌር ጦር መሣሪያና አሜሪካ የምናወራበት ሳይሆን ስለ ትራክተር ፋብሪካዎቻችን የምናስብበት ነው – ኪም ጆንግ ኡን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን አዲሱ ዓመት ስለ አሜሪካ እና ስለ ኒውክሌር ጦር መሣሪያዎቻችን የምናወራበት ሳይሆን ስለ ትራክተር ፋብሪካዎች እና ስለ ተማሪዎች ዩኒፎርም የምናስብበት ይሆናል አሉ። ኪም ጆንግ ኡን ይህን የተናገሩት ሥልጣን ከያዙ…

በእውቀት የታነፀ፤ መሠረቱን በሠላም ላይ የሚጥል ትውልድ ማፍራት ይገባል-የሃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን አንድነትና ቀጣይነት ለማረጋገጥ በእውቀት የታነፀ እና መሰረቱን በሠላም ላይ የሚጥል ትውልድ ማፍራት እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ፡፡   በአሸባሪው ህወሓት የወደመውን የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የጎበኙት የሃይማኖት…

ቦርዱ በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር በአዋጁ አፈጻፀም ዙሪያ ምልከታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር በመገኘት አዋጁን ተላልፈዋል በሚል በመጠርጠር በቁጥጥር ስር በዋሉ ሰዎች ሰብዓዊ አያያዝ ዙሪያ ምልከታ አድርጓል፡፡   የቦርዱ አባላት በከተማ አስተዳደሩ ስር በሚገኙ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለ35 ህጻናት የበዓል ስጦታ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ለተገኙ እና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለሚያሳድጋቸው 35 ህጻናት የበዓል ስጦታ ተበረከተ፡፡ ስጦታውም ለእያንዳንዳቸው 1 ሺህ ብር፣ የትምህርት ቁሳቁስ፣ የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍን…

የአብርሆት ቤተ-መፃህፍት መንግስት ለህዝቡ የገባውን ቃል በተግባር መፈጸሙን ያረጋገጠበት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአብርሆት ቤተመጽሀፍት መንግስት ለህዝቡ የገባዉን ቃል በተግባር መፈጸሙን ያረጋገጠበት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ።   ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በአዲስ አበባ አራት ኪሎ አካባቢ…

የሲዳማ ክልል ም/ቤት ጉባኤ የተለያዩ አዋጆችና ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ አዋጆችን እና ደንቦችን እንዲሁም ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ።   ለሁለት ቀናት በተለያዩ ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ሲመክር የቆየው የክልሉ ምክር ቤት መደባኛ ጉባኤ፥ የክልሉን ቀጣይ…

ኢትዮጵያ የምትገነባው በዕውቀት ማዕከላት ውስጥ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ኢትዮጵያ የምትገነባው በዕውቀት ማዕከላት ውስጥ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። አብርሆት ቤተ መጻሕፍትን ዛሬ መርቀው የከፈቱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፥ ይህንን በማስመልከት መግለጫ አውጥተዋል። በመግለጫቸውም አብርሆት…

እውቀት ከድንቁርና ቀንበር ነጻ የሚያወጣ መንገድ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እውቀት ከድንቁርና ቀንበር ነጻ የሚያወጣ መንገድ እንደመሆኑ ዛሬ የተመረቀው አብርሆት ቤተ መፃህፍት ብዙ የተቆለፉብን መንገዶች መክፈቻ ቁልፍ እንደሆነ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።   ዛሬ አብርሆት ቤተ…