Fana: At a Speed of Life!

በሰበታ ከተማ በግንባታ ላይ የነበረ ህንፃ ተደርምሶ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰበታ ከተማ 02 ቀበሌ አለም ገና አካባቢ በግንባታ ላይ የነበረ ህንፃ ተደርምሶ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ። አንድ ሰው በፍርስራሹ ውስጥ እየተፈለገ እንደሚገኝም ነው የሰበታ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ፅህፈት ቤት ያስታወቀው። የአደጋውን…

በገለኣሉ ወረዳ የአዋሽ ወንዝ በባለፈው ክረምት የሰበረበት ቦታ እና ገዋኔ አካባቢ የአዋሽ ወንዝ የፍሰት ሁኔታ ተጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ እና የተለያዩ አመራሮች በገለኣሉ ወረዳ የአዋሽ ወንዝ በባለፈው ክረምት የሰበረበትን ቦታ እና ገዋኔ አካባቢ የአዋሽ ወንዝ የፍሰት ሁኔታን ጎበኙ፡፡ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር…

ሕዝቡ ከሐዘን ወጥቶ ለትውልድ የሚተርፍ የጀግንነት ሥራ እንዲከውን ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በወልድያ ከተማ ተገኝተው ከሰሜን፣ ከደቡብና ከኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳድር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ከብፁዕ አቡነ ኤርሚያስና ከሌሎች…

“ኔቶ” ዲፕሎማሲያዊ አማራጮችን እንዲያጤን ሩሲያ መከረች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኔቶ ወደ ምሥራቅ የሚያደርገውን መሥፋፋት ገትቶ ዲፕሎማሲያዊ አማራጮች ላይ ቢያተኩር እንደሚበጅ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን መከሩ፡፡ ሩሲያ ኃይፐርሶኒክ ሚሳኤል እያበለጸገች እንደምትገኝ እና ከምዕራባውያኑም ሆነ ከዩክሬን ለሚቃጣ ማንኛውም…

ከተከፈቱ ህገወጥ የገንዘብ መላኪያ ድረ-ገፆች ሰዎች እንዲጠነቀቁ ባንኩ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ አጭበርባሪዎች የተሻለ የመዘርዘሪያ እና የመላኪያ ዋጋ እናቀርባለን በማለት መተግበሪያዎችን እየሰሩ ድረ-ገፅ ላይ እየለቀቁ በመሆኑ ሰዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳሰበ፡፡ በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና…

የደላንታ ወረዳ ወገልጤና ከተማ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በአሸባሪው ቡድን እስከ 1 ቢሊየን ብር የሚገመት ሀብት እንደወደመበት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደላንታ ወረዳ ወገልጤና ከተማ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ በአሸባሪው እና ዘራፊው ቡድን ከ900 ሚሊየን እስከ 1 ቢሊየን ብር የሚገመት ሀብት እንደወደመበት ገለጸ። የአሸባሪው ህወሓት ሃይሎች በኮሌጁ የነበሩ ሃብቶችን እና የመማሪያ ቁሳቁሶችን…

አሸባሪው ሸኔ የቀድሞ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ዓለማየሁ አቶምሳ ቤተሰብን ጨምሮ 8 ሰላማዊ ሰዎችን ገደለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሸኔ የቀድሞ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ዓለማየሁ አቶምሳ 3 ወንድሞችን ጨምሮ 8 ሰላማዊ ሰዎችን ጭካኔ በተሞላበት መንገድ መግደሉን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። የሽብር ቡድኑ ይህን ግፍ የፈፀመው በጅማ ዞን ኖኖ ቤንጃ ወረዳ…

የእሁድ ገበያ በከተማዋ ዉጤታማ በሆነ መንገድ ቀጥሏል – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ሳምንት 14ኛዉን የእሁድ ገበያ የመሸጫ ማዕከል እንደሚከፈት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የእሁድ ገበያ በከተማዋ ዉጤታማ በሆነ መንገድ መቀጠሉን ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል፡፡ ከተጀመረ ከ 9 ሳምንታት በላይ…