Fana: At a Speed of Life!

በጅማ ዞን ጋትራ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ጋትራ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ 16 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ። አደጋው ዛሬ 6 ሰዓት አካባቢ የደረሰ ሲሆን፥ ፍሬን እንቢ ያለው ተሽከርካሪ ገበያ መሃል ገብቶ የ50 ዓመት እናት ህይወት ሊያልፍ…

አፍሪካዊያን በኢትዮጵያ ላይ የሚፈጸምን ማንኛውንም ጥቃት አፍሪካ ላይ የተቃጣ አድርገን እንቆጥረዋለን – ኡጋንዳዊው ፓን አፍሪካኒስት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “እኛ አፍሪካዊያን በኢትዮጵያ ላይ የሚደርስን ማንኛውንም ጥቃት አፍሪካ ላይ እንደተቃጣ አድርገን እንቆጥረዋለን” ይላሉ የኡጋንዳ ብሔራዊ የፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ ሊቀ መንበር ዶክተር ሩጋራማ ዳንኤል ገለጹ። አፍሪካዊያን የምዕራቡ ዓለም አገራት…

በምዕራብ ሐረርጌ በ18 የሸኔ የሽብር ቡድን አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሐረርጌ ዞን 18 የሸኔ የሽብር ቡድን አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡ የሸኔ የሽብር ቡድን አባላቱ በምዕራብ ሐረርጌ ዞን በሚኤሶ ወረዳ የሽብር ተግባር ሊፈጽሙ ሲንቀሳቀሱ በአካባቢው የጸጥታና የኅብረተሰብ ተሳትፎ እስከ ጉቢ ቦርዶዴ ወረዳ…

አሜሪካ የግዳጅ ሥራን በዜጎቿ ላይ የምትተገብር ሀገር ናት – ቻይና

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ዜጎቿን አስገድዳ የምታሠራ ሀገር መሆኗን በቻይና የዢን ጂያንግ አስተዳደር ቃል-አቀባይ ዡ ጒይ ዢያንግ ገለጹ፡፡ ዡ ጒይ ዢያንግ ቤጂንግ በሠጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ÷ አሜሪካ በታሪኳ ለበርካታ መቶ ዓመታት በህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ ዜጎች…

በጋሞ ዞን ደረማሎ ወረዳ የጮዬ ሶዴ ደሬዎች አዲስ ዓመታቸውን ዛሬ እያከበሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን ደረማሎ ወረዳ የጮዬ ሶዴ ደሬዎች አዲስ ዓመታቸውን ዛሬ እያከበሩ ይገኛሉ። የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች ፣ የከተማ እና ወረዳው አመራሮች ደረማሎ ወረዳ ዋጫ ደርሰዋል። የጮዬ ሶዴ ፋንጎ ከ7 ደሬዎች የሚመጡ የበዓል እድምተኞች…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ለአፋር ክልል 7 ሚሊየን ብር የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በከፈተው ጦርነት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል 7 ሚሊየን ብር የሚገመት የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረገ፡፡ የክልሉ መንግስት ለአፋር ክልል ያደረገው ድጋፍ 5 ሚሊየን ብር የገንዘብ…

በመዲናዋ መንገድ ለሰው ከትራፊክ ፍሰት ነፃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ መንገድ ለሰው ከትራፊክ ፍሰት ነፃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና የእግር ጉዞ ፕሮግራም ተካሄደ፡፡ በመርኃ ግብሩ ጤናማ ማህበረሰብና ስፖርታዊ እንቅስቃሴን ባህሉ ያደረገ ዜጋን መገንባት የሚያስችል ተግባራቶች እየተከናወኑ እንደሚገኙም…

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በሁለቱ ክልሎች ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የ13 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች በአፋርና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች ከ13 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ምግብ፣ አልባሳትና የተለያዩ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረጉ።   ቢሮው ካደረገው የ13 ነጥብ 5…

ሩሲያ በኢትዮጵያ የሚደረገውን የመልሶ ማቋቋም ተግባር እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በኢትዮጵያ በጦርነቱ ምክንያት የደረሰውን ጉዳትና ውድመት መልሶ ለማቋቋም የሚከናወኑ ተግባራትን ትደግፋለች ሲሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴሬክሂን ተናገሩ።   ድጋፍ ለማድርግ ይረዳ ዘንድም በጦርነቱ ምክንያት…