Fana: At a Speed of Life!

በፈረንጆች 2022 የዓለም ኢኮኖሚ 100 ትሪሊየን ዶላር እንደሚያልፍ ጥናት አመለከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለም ኢኮኖሚ በፈረንጆች 2022 ለመጀመሪያ ጊዜ 100 ትሪሊየን የአሜሪካ ዶላርን እንደሚያልፍ በብሪታንያ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ጥናት ማዕከል ያወጣው ጥናት አመለከተ፡፡ በማዕከሉ ጥናት ውጤቱ ላይ የተቀመጠው የዓለም ኢኮኖሚ…

በዩኔስኮ ከተመዘገበ 4 ዓመታትን ያስቆጠረው የማጃንግ የተፈጥሮ ደን እንክብካቤ ሊደረግለት ይገባል- የጋምቤላ ክልል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥብቅ የተፈጥሮ ደንነት ዩኔስኮ የመዘገበው የማጃንግ የተፈጥሮ ደን በአካባቢው ማህበረሰብና በባለድርሻ አካላት እንክብካቤ ሊደረግለት እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ቴንኩዌይ ጆክ ተናገሩ፡፡ የተፈጥሮ…

አሸባሪው ህወሃት በሴቶችና ህጻናት ላይ ያደረሰውን የስነ ልቦና ጉዳት ለማከም እየተሰራ ነው – የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 18፣2013 (ኤፍ ቢሲ) አሸባሪው ህወሃት በሴቶችና ህጻናት ላይ ያደረሰውን የስነ ልቦና ጉዳት ለማከም እየተሰራ መሆኑን በሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣቶች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሙና አህመድ ተናገሩ። ሚኒስትር ዴኤታዋ ከፋና ብርድካስቲንግ…

ወደ ሀገር ቤት የሚጓዙ የዳያስፖራ አባላትን የሚያስተናግድ ድረገፅ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ መሰረት ወደ የኢትዮጵያ የሚጓዙ የዳያስፖራ አባላትን የሚያስተናግድ ድረገፅ ይፋ መሆኑን የዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ አንድ ሚሊየን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ወደ ሀገር ቤት…

በጦርነትና በግጭት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች መልሶ ማቋቋም የ5 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነትና በግጭት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የአምስት ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት መዘጋጀቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ በገንዘብ ሚኒስቴር የሚመራው የመልሶ ማቋቋም ሴክሬታሪያት ስራ…

ቦርዱ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ ከፓርቲዎች ጋር እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ በፓለቲካ ፓርቲዎች የቀረቡ አቤቱታዎች ዙሪያ ከፓርቲዎች ጋር እየመከረ ይገኛል፡፡ በቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ በሚመራው በዚሁ ምክክር የፓለቲካ ፓርቲዎች በአባል እና…

ከ95ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ95 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት በተደረገ ክትትል 43 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና…

ኢትዮጵያ አሜሪካ ሀገሪቱን ከአጎዋ ተጠቃሚነት ማገዷን በድጋሚ እንድታጤነው ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሜሪካ ሀገሪቱን ከአጎዋ ተጠቃሚነት ማገዷን በድጋሚ እንድታጤነው ጠየቀች።   ባሳለፍነው ሳምንት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ኢትዮጵያን ከአጎዋ ማእቀፍ እንድትወጣ በፊርማችው ማፅደቃቸው ይታወቃል።…

ለቀረበላችሁ ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገናን በዓል በሀገር ቤት እንዲያከብሩ ጥሪ የቀረበላቸው 1 ሚሊየን ዳያስፖራዎች ያሳዩትን ምላሽ አስመልክተው የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው…

የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ መስዋዕትነት ለከፈሉ ጀግኖች ምስጋና ልናቀርብ ይገባል-አምባሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ለማስጠበቅ የሕይወት መስዋዕትነት ለከፈሉ ጀግና ወገኖች ምስጋና ልናቀርብ ይገባል” ሲሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ አስገነዘቡ። ዓለም…