የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ካለችበት ችግር ለማውጣት ወጣቶች ትልቅ ሚና እንዳላቸው አሳይተዋል-አቶ ታዬ ደንደአ Melaku Gedif Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ካለችበት ችግር ለማውጣት ወጣቶች ትልቅ ሚና እንዳላቸው አሳይተዋል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታየ ደንደአ ገለጹ፡፡ ሶስተኛው ዙር የሰላም ሚኒስቴር ብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ ልማት አገልግሎት ስልጠና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሊቀ ጳጳስና የፀረ አፓርታይድ ታጋዩ ዴዝሞንድ ቱቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Melaku Gedif Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ ሊቀ ጳጳስና የፀረ አፓርታይድ ታጋዩ ዴዝሞንድ ቱቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ሊቀ ጳጳስ ዴዝሞንድ ቱቱ በተወለዱ በ90 ዓመታቸው ነው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት፡፡ ዴዝሞንድ ቱቱ በደቡብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማና አካባቢውን ሰላም አስተማማኝ ማድረግ የክልሉና የሀገርን ሰላም የማስጠበቅ መሰረት ነው -አቶ አገኘሁ Melaku Gedif Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማና አካባቢውን ሰላም አስተማማኝ ማድረግ የክልሉና የሀገርን ሰላም የማስጠበቅ መሰረት ነው አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ፡፡ የህልውና ዘመቻውን መሰረት አድርጎ የጎንደር ሰላምና የእድገት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ጥላሁን ጎሹና አጋሮቻቸው 4 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የህክምና ግብዓቶችን ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የሚኖሩት ዶክተር ጥላሁን ጎሹ እና አጋሮቻቸው ከነትራንስፖርታቸው 4 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የህክምና ግብዓቶችን ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ፥ኢትዮጵያውያኑ ያደረጉት ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በደሴ ከተማ ጎልደን ጌት ሆቴል ላይ 40 ሚሊየን ብር የሚገመት ሃብት አውድሟል Melaku Gedif Dec 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው እና ወረሪው የህወሓት ቡድን በደሴ ከተማ በሚገኘው ጎልደን ጌት ሆቴል ላይ ግምታዊ ዋጋው 40 ሚሊየን ብር የሚደርስ ሃብት ማውደሙ እና መዝረፉ ተገለጸ። ቡድኑ በደሴ ከተማ በወረራ በቆየባቸው ጊዜያት ከዘረፈው ሃብት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው በቆይታው ጥሩ ጊዜን እንደሚያሳልፍ እምነታችን ነው- የሶማሌ ክልል መንግስት Feven Bishaw Dec 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የአለም ሀገራት ወደ ሀገር ቤት የሚመጡ ሀገር ወዳድ ዳያስፖራዎችን ለመቀበል እና ወደ ክልሉ የሚመጡትን ቆይታቸው የተሳካ እንዲሆን ለማድረግ ዝግጅት ማጠናቀቁን የሶማሌ ክልል አስታወቀ። ይህን ታሪካዊ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት አስመልክቶ የሶማሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናችሁ ነው” – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለዋልያዎቹ Feven Bishaw Dec 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ33ኛው የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ያዘጋጀው ይፋዊ የሽኝት መርሐ ግብር ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ እየተከናወነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በ24 ሰዓት ውስጥ 5 ሺህ 13 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ Feven Bishaw Dec 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ በ24 ሰዓት ውስጥ 5 ሺህ 13 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ባወጣው ዕለታዊ መረጃ በ24 ሰዓት ውስጥ 14 ሺህ 27 የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 5 ሺህ 13 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን…
የዜና ቪዲዮዎች በኦሮሚያ ክልል በቁጥጥር ስር የዋሉት የአሸባሪው ህወሓትና ሸኔ ቡድን አባላት Amare Asrat Dec 25, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Eq1A6QFhwWM
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስ የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያን ህንፃ አስመረቀ Feven Bishaw Dec 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያን ህንፃ አስመረቀ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስተዳደር ልማት ዘርፍ ኃላፊ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ነቢዩ ዳኜ፥ የተመረቀው የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ህንፃ በፌደራል ፖሊስ ተቋም ውስጥ…