የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በጎ ተግባር የሽብር ቡድኑ ሰቆጣን በወረረበት ወቅት
https://www.youtube.com/watch?v=2r1WpHLg4RE
በሰቆጣ ቁስለኛን ከጠላት ደብቆ ያስታመመ አርሶ አደር
https://www.youtube.com/watch?v=_0b1QTPNr-s
ሀገር አቀፍ የህግ አስፈጻሚዎች የግንኙነት መድረክ በሰመራ
https://www.youtube.com/watch?v=jQClcLionjk
በደላንታ ወረዳ በጅምላ ተገለው በጅምላ የተቀበሩ ንጹሀን
https://www.youtube.com/watch?v=OvT_Ea2mVMw
በአሸባሪው ህወሓት ከፍተኛ ውድመት የደረሰበት የደሴ ፋና ኤፍ ኤም ጥገና ተደርጎለት ወደ ስርጭት ተመለሰ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በቅርቡ በአሸባሪው ህወሓት ከፍተኛ ውድመት የደረሰበት የደሴ ፋና ኤፍ ኤም ጥገና ተደርጎለት ወደ ስርጭት ተመልሷል፡፡
አሸባሪው ቡድን ደሴን በወረረበት ወቅት በተቋሙ ላይ ከፍተኛ ውድመት አድርሷል፡፡
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ወደ ካሜሩን ለሚያደርገው ጉዞ የሽኝት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ)የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ወደ ካሜሩን ለሚያደርገው ጉዞ በስካይ ላይት ሆቴል የተሰናዳው የሽኝት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
ዋልያዎቹ በሀገር ባህል ልብስ አሸብርቀው በስፍራው የተገኙ ሲሆን፥ የመንግሥት ባለስልጣናት ፣ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እና ጥሪ…
በአማራ ክልል ከህወሃት ወረራ ነጻ በወጡ አካባቢዎች ለሚገኙ ወገኖች በየወሩ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል እህል ያስፈልጋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአማራ ክልል አሸባሪው ህወሓት በወረራ በቆየባቸው አካባቢዎች ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በየወሩ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል የምግብ እህል እንደሚያስፈልግ የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን አስታወቀ።
ኮሚሽነሩ አቶ…
የዳያስፖራ አባላት በመዲናዋ ያለስጋት እንዲንቀሳቀሱ በቂ ዝግጅት ተደርጓል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ወደ አገር ቤት የገቡ የዳያስፖራ አባላት በሚንቀሳቀሱባቸው ሥፍራዎች ሁሉ የጸጥታ እና ደህንነት ስጋት እንዳይገጥማቸው ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
‘የአንድ ሚሊዮን ዳያስፖራ ወደ አገር ቤት’ ጥሪ ተከትሎ ኢትዮጵያዊያን፣…