Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ፕሮፓጋንዳ የምዕራባውያን ሚዲያ ሴራ ነው – ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጀራልድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባልሲሊ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ትምህርት ቤት እና የዊልፍሬድ ላውሪየር ዩኒቨርሲቲ ፖለቲካል ሣይንስ የትምህርት ክፍል ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጀራልድ በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ፕሮፓጋንዳ የምዕራባውያን ሚዲያ ሴራ መሆኑን ገለጹ።…

ጠላት ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች ከፍተኛ ውድመት አድርሷል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠላት ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች ከፍተኛ ውድመት ማድረሱን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ፥ የማህበረሰቡ…

ኤኮን የ #በቃ ንቅናቄን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ- አሜሪካዊው የሙዚቃ አቀንቃኝ ኤኮን የ #በቃ ንቅናቄን ተቀላቅሏል፡፡ በዓለም የተለያዩ ክፍሎች የሚገኙ ተጽዕኖ ፈጣሪ አርቲስቶች እና የተለያዩ ባለሙያዎች ንቅናቄውን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ ዝነኛው ሙዚቀኛ ኤኮን…

የበጋ መስኖ ልማት ዘር ማስጀመሪያ ፕሮግራም ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ይፋዊ የዘር ማስጀመሪያ ፕሮግራም በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን አርባምንጭ ዙሪያ ተካሄደ፡፡ አገራችን ለስንዴ ግዥ የምታወጣውን ከፍተኛ ወጪ ለመቀነስ ያለንን መሬት፣ ጉልበትና ሀብት በማቀናጀት ተግባራዊ ብናደርገው በሀገር…

አገር በምትፈልገው አውድ ሁሉ በግንባር መሰለፍ ያስፈልጋል – ከንቲባ አዳች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሰላምና ፀጥታዋ የተጠበቀ የበለፀገች አገርን ለማስቀጠል አገር በምትፈልገው አውድ ሁሉ በግምባር ቀደምትነት መሰለፍ እንደሚያስፈልግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። በኢትዮጵያ መፅሐፍ ቅዱስ ጥናት በተዘጋጀው…

የህንዱ ግዙፍ የመድኃኒት አምራች ድርጅት በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንዱ ግዙፍ መድኃኒት አምራች ዙቪየስ ላይፍሳይንስ የመድኃኒት አምራች ድርጅት ስራ አስኪያጅ የተመራ ልዑክ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ፡፡ ውይይታቸውም÷ በቀጣይ የኢንቨስትመንት ቅደም…

በሊድስ ከተማና አካባባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩናይትድ ኪንግደም በሊድስ ከተማና አካባባቢዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡ መርሃ ግብሩ "እኔ እያለሁ ወገኔ አይራብም"…

በጦርነቱ ምክንያት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆነዋል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ የጥፋት ኃይሉ ህወሓት በፈጸመው ወረራ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን የሚበልጡ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ ከወር በፊት በነበረው መረጃ…

በህወሓት የተደቀነውን ስጋትና አደጋ ለመቀልበስ ዝግጁ ነን – የወንበራ የቀድሞ ሰራዊት አባላት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓትና በግብረ አበሮቹ አማካይነት በአገራችን ላይ የተደቀነውን ስጋትና አደጋ ለመቀልበስ ዝግጁ መሆናቸውን የወምበራ ወረዳ የቀድሞ የጦር ሰራዊት አባላትና አባት አርበኞች ገለጹ፡፡   በቀድሞ ሰራዊት አባላት አዘጋጅነት…

በአንድ ወር በተፈፀመ ወንጀል ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት ደርሷል- ኤሌክትሪክ አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቅምት ወር ብቻ በተፈፀሙ ወንጀሎች ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት እንደደረሰበት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ÷ በ2014 በጀት ዓመት ጥቅምት ወር በተፈፀመ የኤሌክትሪክ መሰረተ…