የሀገር ውስጥ ዜና የአኝዋሃ ዞን በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የአኝዋሃ ዞን በአሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች 3 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የዓይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ ኡጁሉ ኝጎዎ እንደገለጹት÷ የዓይነት ድጋፉ የተሰበሰበው በዞኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰብል ከተሸፈነ 6 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ውስጥ ከ4 ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የተዘራ ሰብል ተሰብስቧል- የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 ዓ.ም በሰብል ከተሸፈነ 6 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ውስጥ ከ4 ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የተዘራ ሰብል መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ኃይሉ አዱኛ አስታወቁ፡፡ የአገርን ሉዓላዊነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ በአፋር ክልል ጉዳት የደረሰባቸውን ጤና ተቋማት ስራ ለማስጀመር የሚረዳ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አስረከበ ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት የደረሰባቸውን ጤና ተቋማት ስራ ለማስጀመር የሚረዳ ከ6 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አስረከበ፡፡ ተደረገው ድጋፍ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀሰት መረጃ በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ላይ ያሳደረው ጫናና መፍትሄው በሚል ርዕሰ ምክክር እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ "የሀሰት መረጃ በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ላይ ያሳደረው ጫና እና መፍትሔው" በሚል ርዕስ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በመርሃ ግብሩ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሙሐዘ ጥበባት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀራኒዮ ፀበል አካባቢ በደረሰ ቃጠሎ የአንድ ቤተሰብ አባል የሆኑ 5 ሰዎች ህይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ልዩ ዞን በተለምዶ ቀራኒዮ ፀበል እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የመኖሪያ ቤት ቃጠሎ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ። ትናንት ከምሽቱ 5:34 አካባቢ በደረሰው የመኖሪያ ቤት ቃጠሎ አምስት የአንድ ቤተሰብ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ገናን ዛሬ እያከበሩ ለሚገኙ መልካም በዓልን ተመኙ Mekoya Hailemariam Dec 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላው ዓለም የገና በዓልን ዛሬ እያከበሩ ለሚገኙ መልካም በዓልን ተመኙ። በተለያየ የዓለም ክፍል ዛሬ የገና በዓል በመከበር ላይ ይገኛል። አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅግጅጋ ከተማን ለማስፋፋት ለተያዘው እቅድ 760 ሄክታር መሬት ተዘጋጀ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅግጅጋ ከተማን ለማስፋፋት ለ10 አመት ለተያዘው መሪ እቅድ 760 ሄክታር መሬት መዘጋጀቱን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ የጅግጅጋ ከተማ ትኩረት ተነፍጓት የቆየች ቢሆንም÷ ከለውጡ ወዲህ ባለፉት ሶስት አመታት…
የዜና ቪዲዮዎች በአሸባሪው ህወሓት ቡድን ትንኮሳ ከአብዓላ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች Amare Asrat Dec 24, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=_xzxXdVb09U
የዜና ቪዲዮዎች የከባድ መሳሪያ ሰለባ የሆኑ ንፁሃን Amare Asrat Dec 24, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=NRK0_Qys8bk