በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉ 25 ተጫዋቾች ዝርዝር ታወቁ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት 25 ተጫዋቾችን ይፋ አድርገዋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደ አህጉራዊ ውድድር መመለሱ ይታወቃል።
ዋልያዎቹ በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በምድብ…
በፕሪሚየር ሊጉ ሃዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡና ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል።
ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን 2 ለ 0 አሸንፎታል።
ምሽት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ደግሞ ኢትዮጵያ ቡና በሃዲያ ሆሳዕና 1 ለ 0 ተሸንፏል።
የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው 1ኛ አመት 3ኛ መደበኛ የካቢኔ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል ።
በዚህም በከተማው የካሳና ምትክ ቦታ የሚሰጥበትና የልማት ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበት ረቂቅ መመሪያ ላይ እንዲሁም የመሬት…
ጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል የጸጥታ ኃይሎች የሰቆጣ ከተማን ተቆጣጣሩ
https://www.youtube.com/watch?v=S_SVfu5VDYY
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ለአምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ
https://www.youtube.com/watch?v=jhE9FNaRWI8
ጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል የጸጥታ ኃይሎች የሰቆጣ ከተማን ተቆጣጣሩ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንጸባራቂ ድል ወደፊት እየገሠገሡ የሚገኙት ጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ የጸጥታ ኃይሎች አብዛኞቹን የዋግ ኅምራ አካባቢዎች ነጻ በማውጣት የዞኑን ዋና ከተማ ሰቆጣን ተቆጣጥረዋል፡፡
አካባቢው ከአሸባሪው ሕወሃት ነጻ በሚወጣበት ጊዜ…
በጦርነቱ አሸናፊ ያደረገን አንድነታችን በመልሶ ማቋቋም ጊዜም መቀጠል አለበት – የክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊዎች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ አሸናፊ ያደረገን አንድነታችን በአሸባሪ ቡድኑ የወደሙ ተቋማቶች እና መሰረተልማቶቻችን መልሶ በመገንባትና የተፈናቀሉ ወገኖቻችን መልሶ ማቋቋም ስራ ላይም ተጠናክሮ ሊቀጥል እደሚገባ የአማራ እና የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም…