Fana: At a Speed of Life!

ደሴና ኮምቦልቻን ጨምሮ በ30 ከተሞች የውሃ ተቋማት አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ30 ከተሞች ውስጥ በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ የውሃ ተቋማትን መልሶ በመጠገን ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን የሚበልጥ ህዝብ የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረጉን የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ የወደሙ የንፁህ መጠጥ ውሃ…

አሸባሪው ህወሃት ተገዶም ቢሆን ሽንፈቱን እያመነ ነዉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት በሜካናይዝድ ኃይል የተደገፈ ጦሩ ጉዳት እያደረሰብን ስለሆነ ወደ ህገ መንግስታዊ ክልላችን ተመልሰናል ሲል የአሸባሪው ህወሓት ወታደራዊ አመራር የሆነው ጻድቃን ገብረትንሳይ የቡድኑን ሽንፈት በግድም ቢሆን ተቀብሏል። ከቢቢሲ…

የኦሮሚያ ክልል ከኢትዮጵያ ጂኦስፓሻል ኢንስቲቲዩት የቱሪስት ካርታ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጂኦስፓሻል ኢንስቲቲዩት ያዘጋጀውን የቱሪስት ካርታ ለኦሮሚያ ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስረከበ፡፡ ለኢኮኖሚው ዘርፍ የዲጂታል አሰራር ትልቅ አስተዋፅኦ ያለው መሆኑን ከግምት ውስጥ በማስገባት ካርታው የሀገር ውስጥና የውጪ…

ባለሃብቱ አቶ ሰይድ ዳምጠው የመቶ አለቃ ጌታቸው ሞሮዳን ልጅ ለማሳደግ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቱ አቶ ሰይድ ዳምጠው የሀገርን ህልውና በማስከበር ዘመቻው መስዋዕት የሆነውን የመቶ አለቃ ጌታቸው ሞሮዳን ልጅ (ቢኒያም ጌታቸውን) ለመደገፍ 500 ሺህ ብር በመለገስ በኦሮሞ የገዳ ስርዓት መሰረት ልጃቸው አድርገው ለማሳደግ ቃል…

በሐረሪ ክልል በ11 ትምህርት ቤቶች አዲሱ የትምህርት ካሪኩለም የሙከራ ትግበራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በሚገኙ 11 ትምህርት ቤቶች አዲሱ ካሪኩለም የሙከራ ትግበራ መጀመሩን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሙኽታር ሳሊህ እንደተናገሩት አዲሱ ካሪኩለም የሙከራ ትግበራ ለማስጀመር ሰፊ…

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለሰራዊቱ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለመከላከያ ሰራዊት 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር መኩሪያ ሃይሌ÷ የጥፋት ቡድኑ ህወሓት በንጹሃን ዜጎች ላይ…

የኦሮሚያ ክልል እና የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል እና የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ለመከላከያ ሰራዊት ከ27 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል የድጋፍ ሃብት አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ ብርሀኑ ፈይሳ፥ የኦሮሚያ ክልል ከምስራቅ ሐረርጌ፣…

የትህነግ የሽብር ቡድን በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በ180 ትምህርት ቤቶች ላይ ዘረፉና ውድመት ፈጽሟል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትህነግ የሽብር ቡድን ወረራ ፈጽሞባቸው በነበሩ አካባቢዎች ከ150 ሺህ ተማሪ በላይ የሚያስተናግዱ 180 ትምህርት ቤቶች ላይ ዘረፉና ውድመት መፈጸሙን የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ ገለጸ። የመምሪያው ኃላፊ አቶ በድሉ…

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደሴ ዲስትሪክት ከ80 በላይ ትራንስፎርመር በአሸባሪው ህወሓት ተዘርፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደሴ ዲስትሪክት ከ80 በላይ ትራንስፎርመር በአሸባሪው ህወሓት ተዘርፏል፡፡ በአማራ ክልል ከተዋቀሩ 6 ዲስትሪክቶች መካከል አንዱ የሆነው የደሴ ዲስትሪክት÷ በስሩ 23 የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት…