Fana: At a Speed of Life!

የሰላም ሚኒስቴር “ፌዴራሊዝምና ሰላም ግንባታ በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር "ፌዴራሊዝምና ሰላም ግንባታ በኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሀሳብ ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡ በውይይቱ መክፈቻ ላይ በሰላም ሚኒስቴር በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የሚኒስትሩ አማካሪ አቶ ካይዳኪ ገዛኸኝ…

ባሳለፍነው ሳምንት በከፍተኛ የመንግስት አመራሮች የተደረጉ የዲፕሎማሲያዊ ጉዞዎች ስኬታማ ነበሩ – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት በከፍተኛ የመንግስት አመራሮች የተደረጉ የዲፕሎማሲያዊ ጉዞዎች ስኬታማ እንደነበሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡   የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ፥ ባሳለፍነው…

አሸባሪው ህወሓትን ለሀገርና ለህዝብ ስጋት በማይሆንበት ደረጃ የማክሰም የዘመቻው ግብ ሳይሳካ ትግሉ አይቆምም – የአማራ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2014 (ኤፍ ቢሲ)  አሸባሪው ህወሓትን ለሀገርና ለህዝብ ስጋት በማይሆንበት ደረጃ የማክሰም ዘመቻው ግብ ሳይሳካ ትግሉ እንደማይቆም የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አስታውቋል። ክልሉ በአሸባሪው ህወሓት ከደረሰበት ሰብዓዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳት መልሶ…

በአሸባሪው ህወሃት ወረራ ምክንያት የ10 አመቱ የልማት እቅድ ተግዳሮት ገጥሞታል- ፍጹም አሰፋ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአሸባሪው ህዋሃት ወረራ ምክንያት የ10 አመቱ የልማት እቅድ ተግዳሮት ገጥሞታል ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍፁም አስፋ ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ሚኒስትሯ፥ አሸባሪው የህወሃት ቡድን ወረራ በፈጸመባቸው…

በቦረና ዞን ባለፉት 2 ሳምንታት 453 የህወሓት እና ሸኔ ሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ውለዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ባለፉት ሁለት ሳምንታት 453 የህወሓት እና ሸኔ ሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ፡፡   የቦረና ዞን አስተዳዳሪ አቶ ጃርሶ ቦሩ እንደገለጹት÷የሽብር ቡድኖቹ…

የጀርመን ኤምባሲ ከ1942 ጀምሮ የታተሙ ሙሉ የነጋሪት ጋዜጣ ስብስብን ለቤተ መዛግብት እና ቤተ መጽሐፍት አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ ከ1942 ጀምሮ የታተሙ ሙሉ የነጋሪት ጋዜጣ ስብስብን ለብሔራዊ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መጽሐፍት ባለፈው ሳምንት አስረክቧል፡፡ የጀርመን ኤምባሲ በአዲስ አበባ ለረጅም ጊዜያት በመዝገብ ቤት ውስጥ በጥንቃቄ ተይዘው…

በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ማህበራዊ ኃላፊነታቸውን እየተወጡ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎችና ኮሌጆች በክልሉ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መስኮች በጥናትና ምርምር የተደገፈ እገዛ እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎችና ኮሌጆች ጥምረት ዓመታዊ ጉባኤ በሐረማያ…

በደቡብ አፍሪካ የኦሚክሮን ቫይረስ ስርጭት መቀነሱን የሀገሪቱ ተመራማሪዎች አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ አፍሪካ የኦሚክሮን ቫይረስ ከፍተኛ ስርጭት መጠን እየቀነሰ መሆኑን የሀገሪቱ ተመራማሪዎች አስታውቀዋል። የሃገሪቱ የጤና ባለሙያ ማርታ ኑኔስ፥ በደቡብ አፍሪካ አራተኛው የኮቪድ-19 ኦሚክሮን ቫይረስ በሽታ በፍተኛ ደረጃ…