Fana: At a Speed of Life!

ከገና እና ጥምቀት በዓላት ጋር ተያይዞ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት የ5 ሚሊየን ሊትር ዘይት ግዥ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጪው የገና እና ጥምቀት በዓላት ጋር ተያይዞ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት 5 ሚሊዮን ሊትር ዘይት ከውጭ ለማስገባት ግዥ እያካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ገለጸ፡፡ የድርጅቱ ምክትል ስራ አስፈጻሚ አቶ ንጉሴ ገብረማሪያም…

በምስራቅ ወለጋ ዞን 20 የሸኔ አባላት እና የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን ጉቶ ጊዳ ወረዳ 20 የሸኔ ሽብር ቡድን አባላት እና የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የጉቶ ጊዳ ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዋና ሳጂን ከተማ ኦልጂራ…

አሸባሪው ህወሓት የአቅስታ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን የጦር ካምፕ በማድረግ ሲገለገልበት ቆይቷል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ለጋንቦ ወረዳ የሚገኘው የአቀስታ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ1945 ዓ.ም ጀምሮ ለአካባቢው ህጻናት እውቀትን እየመገበ ያሳደገውን ትምህርት ቤት በአሸባሪው ህወሓት ዝርፊያና ውድመት ደርሶበታል ሲል የአማራ ክልል ትምህርት…

በካማሺ በጸረ-ሠላም ኃይሎች ታፍነው የነበሩ 62 ሰዎች የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ባካሄዱት ኦፕሬሽን ወደ ማህበረሰቡ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በካማሺ ዞን በካማሺ ከተማ ሄና ቀበሌ ሁሩንጉ ጎጥ በጸረ-ሠላም ኃይሎች ታፍነው የነበሩ 62 ሰዎች የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ባካሄዱት አሰሳና ኦፕሬሽን ከጠላት እጅ ወጥተው ወደ ማህበረሰቡ መቀላቀላቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ…

ባለፉት 4 ወራት ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን አፍስሰዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት ከ1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰሳቸውን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ወደ አገር ቤት የሚመጡ አንድ ሚሊየን ዳያስፖራዎች…

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለህልውና ዘመቻው የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ መቀጠሉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለህልውና ዘመቻው የሚያደርገውን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ አጠናክሮ መቀጠሉን አስታውቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ዶክተር ድርቧ ደበበ እንደገለጹት፥ ዩኒቨርሲቲው እስካሁን…

ሕዝብን ከረሃብ እልቂት የታደገው የብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ አዋጅ በወልድያ ከተማ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ቡድን ወልድያ ከተማን በመውረር ከባድ ዘረፋ እና ውድመት አድርሷል፡፡ በእነዚህ የወረራ እና ዝርፊያ ቀናቶች ውስጥ ደግሞ የሃይማኖት አባቶች ሕዝብን በማጽናናት ከወራሪው ቡድን ፊት ለፊ በመጋፈጥ ያደረጉት አባታዊ ተጋድሎ ታሪክ…

በሀገራዊና የሀገረ መንግሥት ግንባታን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ምክክሮች እንደሚያስፈልጉ መንግስት በጽኑ ያምናል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋና ዋና ሀገራዊ እና የሀገረ መንግሥት ግንባታን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ምክክሮች እንደሚያስልጉ መንግሥት በጽኑ እንደሚያምን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ…

ኢራን የባለስቲክና የክሩዝ ሚሳኤሎችን አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣2014(ኤፍ ቢሲ) ኢራን የባለስቲክ እና የክሩዝ ሚሳኤሎችን በትናንትናው እለት ማስወንጨፏን አስታውቃለች። የኢራን አብዮታዊ ዘብ እንዳስታወቀው በባህረ ሰላጤው አካባቢ በተደረገ ወታደራዊ ልምምድ ላይ የባሊስቲክ እና ክሩዝ ሚሳኤሎችን አስወንጭፋለች።…