የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደርና ፖሊስ በግንባር እየተፋለሙ ለሚገኙ የፌደራል ፖሊስ አባላት ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደርና የድሬዳዋ ፖሊስ ግንባር ላይ እየተፋለመ ለሚገኘው ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አበረከቱ።
የፌደራል ፖሊስ ሰራዊት ከመንግስትና ከህዝባችን የተሰጠውን…