የትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማት ለመከላከያ ሰራዊትና ለተፈናቃዮች ከ44 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት ለመከላከያ ሠራዊት እና በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ44 ሚሊየን ብር በላይ በዓይነትና በገንዘብ በደሴ ግንባር ተገኝተው ድጋፍ አድርገዋል።
የምግብ፣ የአልባሳት፣…