Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የቱርክ-አፍሪካ ጉባዔ ላይ የተካፈሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከነልዑካቸው አዲስ አበባ መግባታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ። አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ!…

አምባሳደር ሌንጮ ከሳዑዲ አረቢያ የቆንስላ ጉዳዮች ም/ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የቆንስላ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር አምባሳደር ታሚም አልዶሰሪ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከጋቦን ፕሬዚዳንት ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነትና በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከጋቦን ፕሬዚዳንት አሊ ቦንጎ እና ከአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንዞ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነትና በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በኢትዮጵያ ስላለው የህልዉና ማስከበር ዘመቻና…

አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሃሙሲት ሴቶችን በቡድን ደፍሯል – ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሃት ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ ሃሙሲት ከተማ በወረራ በቆየባቸው ጊዜያት እጅግ አሰቃቂ ግፍ ሲፈጽም መቆየቱን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የአሸባሪው ህወሓት ቡድን አባላት በከተማዋ ሴቶችን በቡድን…

አሸባሪው ህወሓት ወልዲያ በቆየባቸው ጊዜያት እጅግ አሰቃቂ ግፍ መፈጸሙን የዓይን እማኞች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን ወልዲያ በወረራ በቆየባቸው ጊዜያት እጅግ አሰቃቂ ግፍ ሲፈጽም ቆይታል ሲሉ የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ። የአሸባሪ ቡድኑ ወራሪ ኃይሎች በከተማዋ ሴቶችን አስገድደው በመድፈር÷ ሰላማዊ ዜጎችን በጅምላ…

አሸባሪው ህወሓት በመርሳ ከተማ የአእምሮ ህሙማንን ”ሰላዮች ናቸው” በሚል እያፈላለገ ገድሏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በመርሳ ከተማ የአእምሮ ህሙማንን ”ሰላዮች ናቸው” በሚል እያፈላለገ መግደሉን የከተማዋ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በመርሳ ያልፈጸሙት ግፍ የለም፤ እንደ ሰው ቆመው ይሄዳሉ፤ ይናገራሉ…

በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚደርስ ጥቃትን የሚቃወም ሰልፍ ነገ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሰላም ይስፈን በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም" በሚል መሪቃል ነገ ታህሳስ 10 ቀን 2014 ዓ/ም በመስቀል አደባባይ ህዝባዊ ሰልፍ ይካሄዳል፡፡ መርሃ ግብሩ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ከንጋቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ…