Fana: At a Speed of Life!

በበጋ ስንዴ ልማት ከ154 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ተሸፍኗል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ የሚገባውን ስንዴ ለማስቀረትና በምርት እንደሀገር ራስን ለመቻል ባለፉት ሶስት ዓመታት መንግስት ስንዴን በስፋት ለማምረት በትኩረት እየሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር መለስ መኮንን ተናግረዋል። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅና…

መንግስት ለሀገር ውስጥ መድሃኒት አምራች ኢንዱስትሪዎች አስፈላጊውን ትብብር ለማድረግ ቁርጠኛ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ እና የኢትዮጵያ መድሃኒት እና የህክምና ቁሳቁሶች አምራች ማህበራት በዛሬው ዕለት ጥራት ያለው የመድሃኒት አቅርቦት በተፈለገው ጊዜ ለዜጎች ለማድረስ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡…

ከ1 ሺህ 400 በላይ የክላሽን-ኮቭ ጠብመንጃ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ በተሽከርካሪ ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ ከ1 ሺህ 400 በላይ የክላሽን-ኮቭ ጠብመንጃ ጥይት በህብረተሰቡ ጥቆማ መያዙን ገለፀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ከህግ ተጠያቂነት ለማምለጥ ለፖሊስ አባላቱ 800 ሺህ ብር መደለያ እንስጣችሁ ቢሉም…

ኢትዮጵያ በልጆቿ የመተባበርና የመተሳሰብ ባህል ሊገጥማት የሚችለውን የምጣኔ ኃብት ማሽቆልቆል መቋቋም ትችላለች – የምጣኔ ኃብት ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በልጆቿ የመተባበርና የመተሳሰብ ባህል ሊገጥማት የሚችለውን የምጣኔ ኃብት ማሽቆልቆል መቋቋም እንደምትችል በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ኃብት ምሁራን ገለጹ። ምሁራኑ እንዳሉት ኢትዮጵያ ከጦርነቱ በኋላ ሊገጥማት የሚችለውን የኢኮኖሚ…

ኢትዮጵያ የተመድ ሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ውሳኔን እንደማትቀበል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተመድ ሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ውሳኔን እንደማትቀበል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ዛሬ በኢትዮጵያ ላይ ልዩ ስብሰባ ያደረገውን ምክር ቤት ሀገራት ለራሳቸው ፖለቲካዊ አጀንዳ ማስፈፀሚያ እየተጠቀሙት እንደሆነ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።…

ኢትዮጵያ ከምንጊዜውም በላይ የህዝቧን አንድ መሆን እና ተባብሮ መስራትን የምትፈልግበት ጊዜ ላይ ናት – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አንጎላ የተገኙት ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በአንጎላ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ኢትዮጵያ ከምንጊዜውም በላይ የህዝቧን አንድ መሆን እና ተባብሮ መስራትን የምትፈልግበት ጊዜ ላይ ናት…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል። ዛሬ በተካሄዱት ሁለት ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስንና ወላይታ ዲቻን ባገናኘው…

የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት መርሳና ጊራናን በመቆጣጠር ወደፊት እየገሠገሠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት መርሳና ጊራናን በመቆጣጠር ወደፊት እየገሠገሠ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት፣ በቆቦ ግንባር ቀደም ብሎ የዞብል ከፍተኛ ቦታዎችን ተቆጣጥሮ የነበረ ሲሆን፣ የቁጥጥር…

አዲሱ የብሔራዊ ባንክ መመሪያ የውጭ ምንዛሬ እንዳይባክንና ተጠያቂነትን ለማስፈን ያስችላል- የዘርፉ ምሁር

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬን በተመለከተ በቅርቡ ያወጣው መመሪያ የውጭ ምንዛሬ እንዳይባክንና ተጠያቂነትን ለማስፈን የሚያስችል መሆኑን የዘርፉ ምሁር ጠቆሙ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ አጠቃቀምን በተመለከተ በቅርቡ…

የፈጠራ ቅጥፈቶች ለጊዜው ቢያደናግሩም፣ እውነት የመሆን ዐቅም ግን የላቸውም – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈጠራ ቅጥፈቶች ለጊዜው ቢያደናግሩም እውነት የመሆን ዐቅም ግን የላቸውም ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ፥ ኢትዮጵያ የጀመረችው ለውጥ ሰው ተኮርና ለሰዎች መብትና ዕሴት…