የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድ ከሐገር ሽማግሌዎችና ከጎሳ መሪዎች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Dec 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድ ከክልሉ ሀገር ሽማግሌዎችና ከጎሳ መሪዎች ጋር በወቅታዊ ሐገራዊ ጉዳይ እና በክልሉ በተከሰተው ድርቅ ዙሪያ ዛሬ በጅግጅጋ ተወያይተዋል። በውይይቱም ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በድርቅ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች 70 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Dec 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በድርቅ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች 70 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ 3ኛው የህብረት ስራ ማህበራት ቀን በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አዘጋጅነት የህብረት ስራ ማህበራት ለተሻለ ኢኮኖሚ በሚል መሪ ቃል በአዳማ ገልማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ረጅብ ጠይብ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Dec 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ረጅብ ጠይብ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቱርክና አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን እሳቸውና የልዑካን ቡድናቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በሉዓላዊነቷ ላይ የሚደረግባትን ማንኛውንም ጫና እንደማትቀበል አምባሳደር ዘነበ ከበደ ገለጹ Melaku Gedif Dec 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሉዓላዊነቷ ላይ የሚደረግባትን ጫና እንደማትቀበል በጄኔቭ የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዘነበ ከበደ ገለጹ። አምባሳደር ዘነበ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው ለኢትዮጵያ የሚጠቅሙ ነገሮችን ይዞ በመምጣት አለኝታነቱን ማሳየት አለበት – ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ መሆናቸውን ዳያስፖራዎች ገለጹ፡፡ ዳያስፖራዎቹ ወደ ኢትዮጵያ የመጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ወዳጆቿ ያደረጉትን ጥሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀይቅ፣ ቢስቲማና ለሚ ከተሞች ተቋርጦባቸው የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ ኃይል የተቋረጠባቸው ቀሪ ከተሞች በድጋሚ አገልግሎት እንዲያገኙ እየተደረገ ባለው ርብርብ በደብረ ብርሀን ዲስትሪክት ስር የሚገኘው ለሚ ከተማ እንዲሁም በደሴ ዲስትሪክት ስር የሚገኙት ሀይቅና ቢስቲማ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕድን ከሚወጣባቸው በርካታ ሀገራት ኢትዮጵያን የተረጋጋች እና ሠላማዊ ሆና አግኝቻታለሁ – ጆርገን ኤቭጄን Alemayehu Geremew Dec 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኖርዌዩ አኮቦ ሚኔራልስ ኩባንያ በኢትዮጵያ ሰገሌ የወርቅ ማዕድን ቦታ ወርቅ እና አብረው የሚገኙ ማዕድናትን ለማውጣት የሚያስችለውን ፈቃድ አግኝቶ ሥራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የአኮቦ ሚኔራልስ ኩባንያ ኃላፊ ጆርገን ኤቭጄን÷ኩባንያቸው በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደሴ ሪፈራል ሆስፒታል የድንገተኛ ማዋለድ እና ቀዶ ሕክምና አገልግሎት በከፊል ሥራ ጀመረ Melaku Gedif Dec 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ሪፈራል ሆስፒታል የድንገተኛ ማዋለድ እና ቀዶ ሕክምና አገልግሎት በከፊል ሥራ እንዲጀምር ማድረጉን የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ገለጸ፡፡ ኮሌጁ በጤና ሚኒስቴር በተሰጠው ኃላፊነት መሰረት በአሸባሪው ህወሓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊሊፒንስ የአውሮፓ ህብረት ስለኢትዮጵያ ያቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ተቀባይነት የለውም አለች Melaku Gedif Dec 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ተፈጽሟል በሚል ሊነጋገርበት ቀጠሮ የያዘለት የውሳኔ ሃሳብ በፍጹም ተቀባይነት እንደሌለው በጄኔቫ የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፊሊፒንስ ቋሚ መልዕክተኛ ኤቫን ጋርሽያ ገለጹ።…
የዜና ቪዲዮዎች ስልጠና ወስደው መከላከያን የተቀላቀሉ ወጣቶች Amare Asrat Dec 17, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=isOHARBD2Wk