የወደሙ ጤና ተቋማትን ከሆስፒታሎች ጋር በማስተሳሰር አገልግሎት ለማስጀመር ስራ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ውድመትና ዘረፋ የተፈጸመባቸውን የጤና ተቋማት አገልግሎት ወደነበረበት ለመመለስ የአዲስ አበባና የፌዴራል ሆስፒታሎች የድርሻቸውን መወጣት መጀመራቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
አሸባሪው የጥፋት ቡድን ካደረሰው ጉዳት ጋር…