Fana: At a Speed of Life!

በምስራቅ ጎጃም ዞን እስካሁን ከ177 ሺህ ሄክታር በላይ ሰብል ተሰብስቧል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰብል አሰባሰብ ወቅት ምርት እንዳይባክን በትኩረት እየተሰራ መሆኑ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በምስራቅ ጎጃም ዞን በ2013/14 የምርት ዘመን 607 ሺህ 141 ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን የገለጸው ቢሮው÷ እስካሁን…

አምባሳደር ረታ ዓለሙ ከእስራኤል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ረታ ዓለሙ ከእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተገናኝተው ተወያይተዋል። በወቅቱም በአገራችን ያለውን ወቅታዊ ሁኔታዎች እና የሁለትዮሽ ግንኙነት በሚመለከት ምክክር አድርገዋል። ፕሬዚዳንት…

ኮርፖሬሽኑ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ አመራርና ሰራተኞች በአሸባሪው ህወሓት ወራሪ ኃይል ከቀያቸው ለተፈናቀሉ…

በቻይና ሰው አልባ 5ጂ አየር ላይ ተንሳፋፊ መርከብ የሙከራ በረራ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ቻይና ሰው አልባ አምስተኛ ትውልድ (5 ጂ) ኢንተርኔት የሚጠቀም አየር ላይ ተንሳፋፊ መርከብ የሙከራ በረራ ማጠናቀቁ ተገልጿል፡፡   ተንሳፋፊ መርከቡ ለወደፊት አደጋዎች በሚያጋጥሙበት ጊዜ የመገናኛ አገልግሎት በመስጠት…

የጅግጅጋ ነዋሪዎች ለተፈናቃዮች ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ አደረጉ

“ለወገን ደራሽ ወገን ነው” በሚል ሀሳብ የጅግጅጋ ነዋሪዎች በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉም ከባለሀብቶች እና ከአብያተ ክርስቲያናት የተሰበሰበ ሲሆን÷ የንጽህና መጠበቂያ፣…

የብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶች ከ52 ወደ 10 ዝቅ እንዲሉ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅድመ ንግድ ስራ ፍቃድ የብቃት ማረጋገጫ መደብ መስፈርቶች ከ52 ወደ 10 ዝቅ እንዲሉ ማድረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት መሰረት የንግዱን ዘርፍ ቀላል፣ ግልፅና ተደራሽ…

ለመከላከያ ሠራዊት ውግንናን ማሳየት በብዙ መንገድ የሚገለጽ ነው – የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አገርን ለማዳን እየተዋደቀ ላለው መከላከያ ሠራዊት ለሁለተኛ ጊዜ ድጋፉን ገለፀ። ዩኒቨርሲቲው በአይነትና በገንዘብ ያሰባሰበውን ድጋፍ አዲስ አበባ ለሚገኘው ኮሚቴ በነገው እለት ሊያስረክብ ዛሬ…

ህብረተሰቡ የመለያ ቁጥሩ 003-100 የሆነውን የጄኖቪያን ፍራፍሬና ለውዝ እንዳይጠቀም ባለስልጣኑ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ የመለያ ቁጥሩ 003-100 የሆነውን የጄኖቪያን ፍራፍሬ እና ለውዝ የተባለ ስናክ ምግብ ምርት እንዳይጠቀም የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አሳሰበ፡፡ የአለም አቀፍ የምግብ ደህንነት ማስጠንቀቂያ ተቋም…

የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች ፣ ሰራተኞች እና ነዋሪዎች #NoMore ዓለም አቀፍ ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች ፣ሰራተኞች እና ነዋሪዎች #NoMore በሚል የመላው አፍሪካውያን የነፃነት ድምፅ የሆነውን ዓለም አቀፍ ንቅናቄን በስፋት ተቀላቅለዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤትን ጨምሮ በተለያዩ…

ህወሓትና ግብረአበሮቹ በወረሯቸው አካባቢዎች ከ1 ሺህ በላይ የጤና ተቋማት ወድመዋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓትና ግብረአበሮቹ ወረራ በፈፀሙባቸው አካባቢዎች ከ1 ሺህ በላይ የጤና ተቋማት መዘረፋቸውንና መውደማቸውን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ አንፃራዊ ሠላም በሰፈነባቸው አካባቢዎች የሚገኙ 20 የጤና ተቋማትን በድጋሚ…