የሀገር ውስጥ ዜና የጌዴኦ ዞን ዲላ መስጂዶች ማኅበር ለተፈናቃይ ወገኖች የአይነት ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ መስጂዶች ማኅበር የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል ተጎጂዎች የአይነት ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ምግብ ነክ ፣ አልባሳትና የቤት መገልገያ ቁሳቁሶችን ያካተተ ሲሆን በ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ወጪ የተገዛ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ለ “ቻይና ሚዲያ ግሩፕ” የወዳጅነት ማሳያ ነው የተባለለትን ኒሻን ሸለመች Alemayehu Geremew Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ÷ ለቻይና ሚዲያ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ፣ ሼን ሃይሾንግ የወዳጅነት ማሳያ ነው የተባለለትን ኒሻን አበረከቱ፡፡ ፑቲን ÷ ኒሻኑን ያበረከቱት የብዙኃን መገናኛው በሁለቱ ሀገራት ህዝቦች መካከል ያለውን ወዳጅነት፣ ትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ማሳሰቢያ ሰጠ Feven Bishaw Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሙዩኒኬሽን እና የመገናኛ መሳሪያዎች በእጃቸው የሚገኝ ግለሰቦች እና ተቋማተ በ15 ቀናት ውስጥ እንዲያስመዘግቡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አሳሰበ። በኢትዮጵያ ህልዉና አደጋን ለመከላከል፣ ስጋት እና ሉአላዊነት ጥሰት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ቆመን ይህንን ጊዜያዊ ማዕበል ከፍለን በአንድነት እናቋርጠው – ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ቆመን ይህንን ጊዜያዊ ማዕበል ከፍለን በአንድነት እንድናቋርጠው እጠይቃለሁ ሲሉ ጠ/ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አሳሰቡ። ጠ/ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ለኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የህወሓት እና ሸኔን ተልዕኮ ሊያስፈጽሙ የነበሩ በርካታ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔ ተልዕኮ ሊያስፈጽሙ የነበሩ በርካታ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቁ። በፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ሃላፊ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ጠረፋማ አካባቢዎች ሰርገው የገቡ የአሸባሪው ህወሓት ተላላኪዎች ተደመሰሱ Feven Bishaw Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር የማፍረስ እቅድ ይዞ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጠረፍ በኩል የገቡ በርካታ የአሸባሪው ህወሃት ተላላኪዎች ሲደመሰሱ፥ ብዛት ያላቸው የጥፋት ታጣቂዎች ከያዙት የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችና ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘማቾችን ሰብል መሰብሰብ የዘመቻው አካል ነው – የመተማ ወረዳ መንግሥት ሰራተኞች ዮሐንስ ደርበው Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ወረዳ አስተዳደር የመንግሥት ሰራተኞች ሀገራቸውን ከጥፋት ለመታደግ ግንባር ተሰልፈው ጀብድ እየፈጸሙ ለሚገኙ ዘማች አርሶ አደሮች ሰብል ሰብስበዋል፡፡ የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል መሰብሰብ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ አፍሪካ ከባድ ድርቅ ሊከሰት እንደሚችል ተመድ እና ኢጋድ አስጠነቀቁ Meseret Demissu Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በቀጠናው ከባድ ድርቅ ሊከሰት እንደሚችል አስጠነቀቁ። ሁለቱ ድርጅቶች በጥምረት ናይሮቢ ተገኝተው በሰጡት መግለጫ በምስራቅ አፍሪካ ሊከሰት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ትልቁ ጉዳይ አገራችን” የተሰኘ የባለሀብቶች ኮሚቴ ለወገን ጦር ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መሠረቱን ወሎ ያደረገው “ትልቁ ጉዳይ አገራችን” የተሰኘ የባለሃብቶች ኮሚቴ በወሎ ግንባር ሽብርተኛውን ህወሓት እየደመሰሰ ለሚገኘው የወገን ጦር ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የኮሚቴው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ አየር ክልል የሚደረግ በረራ ሁሉ ደህንነቱ የተጠበቀና አስተማማኝ ነው – ሲቪል አቪየሽን Alemayehu Geremew Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለሥልጣን ወደ አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያም ሆነ በየትኛውም የኢትጵያ አየር ክልል ላይ የሚደረግ በረራ ሁሉ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ከስጋት ነጻ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ በአንዳንድ…