Fana: At a Speed of Life!

ኦቢኤን ለመከላከያ ሰራዊት እና ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦቢኤን በአፋር ግንባር ለሚገኘው የአገር መከላከያ ሰራዊትና ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የእርድ እንስሳትና የምግብ ድጋፍ አደረገ። በዚህም ለተፈናቃዮች 400 ኩንታል ስንዴ ሲለግስ ለሰራዊቱ ደግሞ 15…

የጋምቤላ ክልል በአፋርና በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች 4 ሚሊየን ብር ድጋፍ ሊያደርግ ነዉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል መንግስት በአፋር እና በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች 4 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ መወሰኑን አስታወቀ። የክልሉ ህዝብና መንግስት ለአገር መከላከያ ሰራዊትና ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚያደረገዉን ድጋፍ አጠናክሮ…

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ለሰራዊቱ 105 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሰራዊት 105 ሚሊየን ብር የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አድርጓል።   በክፍለ ከተማው የሚኖሩ ሴቶችና እናቶች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት የስንቅ ዝግጅትና የደም ልገሳ መርሃ ግብር…

ፈረንሳይ አካባቢ በተደረገ ፍተሻ በርካታ አደንዛዥ ዕፅ፣ መሳሪያዎችና ሌሎችም ቁሶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካ ክ/ከተማ የፈረንሳይ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ባደረገው ፍተሻ በርካታ አደንዛዥ ዕፅና የአሸባሪውን መልዕክት የያዙ በራሪ ወረቀቶች፤ ቲሽርቶች እና የጦር መሳሪዎች እንዲሁም በርከት ያሉ የጸጥታ ሃይል አልባሳት መያዙን ገለጸ።…

በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 5 ሚሊየን ብር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን በኮፈሌ ከተማ በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 5 ሚሊየን ብር መያዙን የወረዳው ፖሊስ የወንጀል መከላከል ዲቪዥን አስተባባሪ ዋና ሳጅን በዳሶ ጉደታ ገለፁ፡፡ በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ብር የተያዘው…

በከተማዋ ህገ ወጥ የመስመር ዝርጋታና የኃይል ስርቆት ተፈጽሟል-የኤሌክትሪክ አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ልዩ ስሙ ሰፈራ (ቦርሱማ)በተባለ አካባቢ በህገወጥ መንገድ የመስመር ዝርጋታና የኃይል ስርቆት መፈፀሙን የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ወንጀሉ የተፈፀመው በአካባቢዉ…

በኦሮሚያ ክልል ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ ከ9 ሺህ በላይ ሲም ካርድ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ 9 ሺህ 375 ሲም ካርድን ጨምሮ የተለያየ ቁሳቁስ መያዙን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ኃላፊ ኮማንደር ፉፋ መገርሳ ለኢዜአ እንደገለጹት÷ ከሲም…

በአራት ወራት ከ123 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራት ወራት ከ123 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስወቀ፡፡ በ2014 በጀት ዓመት በአራት ወራት 133ቢሊየን 381ሚሊየን 680ሺህ ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ነው 123ቢሊየን 962ሚሊየን 650ሺህ ብር…

በክልሉ የመጀመሪያው ዙር የኮቪድ ክትባት ከዛሬ ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ዙር የኮቪድ ክትባት ከዛሬ ጀምሮ እንደምሠጥ የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ። ቢሮው ክትባቱን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል። ከዛሬ  ጀምሮ ባሉ 10 ቀናት ውስጥ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሰዎችን ለመከተብ እቅድ…

ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የአፍሪካ ሀገራት ዲፕሎማቶች ከአቶ ደመቀ መኮንን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የአፍሪካ አምባሳደሮች፣ ተወካዮች እና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎች ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከአቶ ደመቀ መኮንን ጋር ተወያዩ። የልዑካን ቡድኑን በመወከል…