የሀገር ውስጥ ዜና የጌዴኦ ዞን ነዋሪዎች ከ6 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አበረከቱ Feven Bishaw Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ዞን ነዋሪዎች ከ6 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ በገንዘብ የሚተመን ቁሳቁስ በአፋርና አማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ነው ድጋፍ ያደረጉት፡፡ ኢትዮጵያዊነት ማለት በደስታም ሆነ በሀዘን መረዳዳትና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይና እና የሩሲያ ግንኙነት የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሳሌ Alemayehu Geremew Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭት እየተስፋፋ ባለበት በዚህ ወቅት የሩሲያ እና የቻይና ግንኙነት ወረርሽኙን በጋራ በመከላከል እና በሌሎች የትብብር መስኮች ይበልጥ እየተጠናከረ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የሩሲያው አቻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ቆጣሪ አንባቢ በመምሰል ቤት ለቤት በመዘዋወር ሲዘርፉ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Awoke Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ የቆጣሪ አንባቢ በመምሰል ቤት ለቤት በመዘዋወር ሲዘርፉ የነበሩ ግለሰቦች ዛሬ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጋምቤላ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ድርጊቱ የተፈፀመው በጋምቤላ ከተማ ኒው ላንድ ሰፈር ሲሆን ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የአይነት ድጋፍ አስረከቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቴክኒክ ሙያ ስልጠና እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ስር የሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች ከ23 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ስንቅና ቁሳቁስ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት አስረከቡ። ድጋፉን በደሴ ግንባር በመገኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ጀማል ከባህሬን የነዳጅ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን የኢፌዴሪ ቆንስላ ጽህፈት ቤት አምባሳደር ጀማል በከር ከባህሬን የነዳጅ ሚኒስትር ሼክ መሀመድ ጋር በሁለትዮሽ እንዲሁም በባለ ብዙ ወገን ቀጠናዊ ግንኙነቶች ላይ ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ጀማል በከር በሀገራችን ባለው አጠቃላይ የሠላምና…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት ያላከበረው የተኩስ አቁም መንግስት ለሰላም የሄደውን ርቀት የሚያሳይ ነው – አቶ ዛዲግ አብርሃ Meseret Awoke Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ያላከበረው የመንግስት የተናጥል የተኩስ አቁም የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም የሄደውን ርቀት የሚያሳይ እንደሆነ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሚኒስትር አቶ ዛዲግ አብርሃ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ከዶች ቬሌ “ኮንፍሊክት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪ ቡድኑን እኩይ ተግባር የሚያወግዙ ሰልፎች በሀረር፣ ደብረማርቆስ፣ ዲላና ሳውላ፣ ጋምቤላና አሶሳ ከተሞች ተካሄዱ Feven Bishaw Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪ ቡድኑን ህወሃት እኩይ ተግባር የሚያወግዙ እና አሜሪካና አንዳንድ የአውሮፓ ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ እያደረጉት ያለውን ጣልቃ ገብነት የሚያወግዙ ሰልፎች በሀረር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ዲላና ፣ ሳውላ፣ ጋምቤላ እና አሶሳ ከተሞች ተካሄዱ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኮትዲቯር ገቡ Feven Bishaw Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ፤ታህሳስ 7፣2014(ኤፍ ቢሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኮትዲቯር አቢጃን ገብተዋል። ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ በቆይታቸው ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና የኢትዮጵያና የኮቲዲቯር የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ ከሀገሪቱ ፕሬዝደንት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የህገ- መንግስት አጣሪ ጉባኤ እጩ አባላት እንዲሾሙ የቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ እጩ አባላት እንዲሾሙ የቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ጸደቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ሶስተኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል። በህገ መንግስቱ መሰረት በሕዝብ ተወካዮች ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአምራች ኢንተርፕራይዞች የብድር ድጋፍ የሚውል ተጨማሪ 200 ሚሊየን ዶላር በጀት አለ- የአነስተኛና መካካለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት ዮሐንስ ደርበው Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የብድር ድጋፍ የሚውልና ለ3 ዓመት የሚተገበር ተጨማሪ የ200 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በጀት መኖሩን የአነስተኛና መካካለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት አስታወቀ፡፡ የፕሮጀክቱ አስተባባሪ…