አሸባሪው ህወሓት ከኮምቦልቻ እስከ ሰመራ ባለው ማስተላለፊያ መስመር ላይ 52 ሚሊየን ብር የሚገመት ውደመት አድርሷል
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ከኮምቦልቻ እስከ ሰመራ ባለው ማስተላለፊያ መስመር ላይ 52 ሚሊየን ብር የሚገመት ውደመት ማድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታወቀ፡፡
የአሸባሪው ህወሃት ቡድን በአፋርና በአማራ ክልል በወረራ በያዛቸው አካባቢዎች…