የሀገር ውስጥ ዜና ፊንላንድ ለኢትዮጵያ 4 ነጥብ 1 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች Meseret Awoke Dec 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊንላንድ በኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች 4 ነጥብ 1 ሚሊየን ዩሮ የሰብዓዊ ድጋፍ ለዓለም የምግብ ፕሮግራም ኢትዮጵያ እንደምታበረክት አስታውቃለች። ፊንላንድ በኢትዮጵያ የድርጅቱን የትምህርት ቤት የምገባ ፕሮግራም ለመደገፍ የ1 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ ሚ ዐቢይ ለዳያስፖራው ያቀረቡት ጥሪ የኢትዮጵያን ገጽታ የሚቀይር ነው – ምሁራን Feven Bishaw Dec 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዳያስፖራው ወደ አገር ቤት እንዲገባ ያቀረቡት ጥሪ የኢትዮጵያን ገጽታ የሚቀይር ምቹ አጋጣሚ በመሆኑ ፈጣን ምላሽ መስጠት ይገባል ሲሉ በጀርመንና በአየርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ተናገሩ። ከፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ለማዳን አስፈላጊውን መስዋዕትነት እንከፍላለን – አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ Alemayehu Geremew Dec 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለማዳን አስፈላጊውን መስዋዕትነት እንከፍላለን ሲሉ በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ከፈረንሳይ ሬዲዮ ጋር በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ቆይታ አድርገዋል። በቆይታቸው በትግራይ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በደሴ ፋና ኤፍ ኤም ማሰራጫ ጣቢያ ላይ መጠነ ሰፊ ውድመትና ዘረፋ ፈጽሟል Melaku Gedif Dec 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በደሴ ፋና ኤፍ ኤም ማሰራጫ ጣቢያ ላይ መጠነ ሰፊ ውድመትና ዘረፋ መፈጸሙ ተገለጸ፡፡ በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የደሴ ፋና ኤፍ ኤም ስራ አስኪያጅ አቶ ዘሩ ከፈለኝ እንደገለጹት፥ አሸባሪው እና ወራሪው ህወሓት ከተማዋን በወረራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአሸባሪው ህወሃት ጀርባ ያለው የውጪ ኃይል ጫና በተባባሪ ፕሮፌሰር ሊ ሺንጋንግ ዕይታ Alemayehu Geremew Dec 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሌሎች ሥራዎቹን ሁሉ ወደ ጎን ገፍቶ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ ብቻ ሙሉ ትኩረቱን በማድረግ የተለያዩ ማዕቀቦችን እና ጫናዎችን ለመጫን ክፍተት እየፈለገ ይመስላል፡፡ መረጃዎች እንደሚያመላክቱት ህወሓት ከስልጣን…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በኤም ኤስ ኤ ቢዝነስ ግሩፕ ላይ 900 ሚሊየን ብር የሚገመት ውድምት አድርሷል Melaku Gedif Dec 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የቅባት እህሎችና የጥራጥሬ ምርቶችን ወደ ውጭ በመላክ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ በሚያስገኘው ኤም ኤስ ኤ ቢዝነስ ግሩፕ ላይ 900 ሚሊየን ብር የሚገመት ውድመት ማድረሱ ተገለጸ፡፡ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚው አቶ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይናና ፈረንሳይ የታዳጊ አገራትን የዕዳ ጫና ለማቃለል በጋራ ሊሰሩ ነው Meseret Awoke Dec 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ፈረንሣይ ባደረጉት መደበኛ የሁለትዮሽ ስብሰባ ለአካባቢ ጥበቃ ተስማሚ የኢኮኖሚ ልማት ትብብር ለማድረግ፣ ታዳጊ አገራትን ለመደገፍ እና የኮቪድ-19 ወረርሽኝን በጋራ ለመዋጋት ተስማምተዋል። በውይይቱ ወቅት አገራቱ በታዳጊ አገሮች…
የዜና ቪዲዮዎች ከህወሓት ያልተናነሰ ግፍ እየፈጸመ ያለው ሸኔ Amare Asrat Dec 14, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=MB1qhcVOf50
የዜና ቪዲዮዎች የመረጃ ምንጮችን ኢላማ ያደረገው የጁንታው ጥፋት Amare Asrat Dec 14, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=iDPtupy7seQ
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው ወደ አገር ቤት ለመምጣት ከፍተኛ ተነሳሽነት እያሳየ ነው Meseret Awoke Dec 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተከትሎ ዳያስፖራው ወደ አገር ቤት ለመምጣት ከፍተኛ ተነሳሽነት እያሳየ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በውጭ አገራት የሚኖሩ 1 ሚሊየን ኢትዮጵያውያንና ትውልደ…