የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ከዩኒሴፍ ጋር የውሃ ችግር በተከሰተባቸው አከባቢዎች ውሃ ለማቅረብ ተስማማ Melaku Gedif Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና ዩኒሴፍ በጦርነትና በድርቅ ምክንያት የውሃ እጦት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ውሃ ለማቅረብ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በተለይም በጦርነት የወደሙ የውሃ መሰረተ ልቶችን በመጠገን ችግሮቹን በዘላቂነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ ቁጥር ያለው ተተኳሽ ጥይት ደብቃ የተገኘች ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች Melaku Gedif Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ተተኳሽ ጥይት ደብቃ የተገኘች ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሏን ፖሊስ አስታወቀ። የደብረ ተቦር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ያለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንስቲትዩቱ በምርምር ያገኘውን ዘመናዊ የሰብል መፈልፈያ ማሽን አስተዋወቀ Feven Bishaw Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከኦሮሚያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ባለስልጣን ጋር በመተባበር በምርምር ያገኘውን ዘመናዊ የበቆሎና ሌሎች ሰብሎች መፈልፈያ ማሽን አስተዋውቋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ በጅማ ዞን ቀርሳ ወረዳ ማሽኑን ያስተዋወቀ ሲሆን፥ በቀጣይ…
ቢዝነስ በአምስት ወራት ውስጥ 147 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ Feven Bishaw Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስት ወራት ውስጥ 147 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፥ ባለፉት አምስት ወራት ውስጥ የኮሮና ወረርሽኝን፣ አገራዊ የፀጥታና መሰል ተግዳሮቶችን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከኔቶ መስፋፋት ጋር በተያያዘ ከምዕራቡ ዓለም ጋር አስቸኳይ ውይይት እንደምትፈልግ አስታወቀች Feven Bishaw Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳንድ ድርጅት /ኔቶ/ መስፋፋት ጋር በተያያዘ ከምእራባውያኑ ጋር አስቸኳይ ውይይት ማድረግ እንደምትፈልግ አስታወቀች። የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሀገራቸው ከዩክሬን ጋር በምትዋሰንበት ድንበር ላይ…
ፋና ስብስብ ዲሽቃ በመስራት ወራሪ ጠላትን ለማጥፋት በፈጠራ ስራ የታገዘው የጠለምት ወጣቶች ተጋድሎ Melaku Gedif Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ዲሽቃ የተሰኘውን የጦር መሳሪያ በመስራት በፈጠራ ስራ የታገዙት የጠለምት ወጣቶች ለሌሎችም አርአያ የሚሆን ተተጋድ ነው የፈጸሙት፡ አሸባሪው እና ወራሪው የህወሓት ቡድን በአማራ እና አፋር ክልሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ እየመከሩ ነው Feven Bishaw Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ የሲዳማ ክልልና የሀረሪ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ ሰብዓዊ መብት ም/ቤት በኢትዮጵያ ላይ የጠራው ልዩ ስብሰባ ገለልተኛ አለመሆኑን እና የፖለቲካ ፍላጎት ማስፈጸሚያ መሆኑን የሚያመላክት ነው –… Melaku Gedif Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ላይ የጠራው ልዩ ስብሰባ በገለልተኛነቱ ላይ ብዙ ጥያቄችን የሚያስነሳ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የተጀመረውን የእሁድ ገበያ ለማጠናከር ውይይት እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተጀመረውን የኅብረት ሥራ ማኅበራት የእሁድ ገበያ አጠናክሮ ለማስቀጠል የንቅናቄና የግብይት ትሥሥር መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኢትዮጵያ ኅብረት ስራ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አብዲ ሙህመድ ፣ ምክትል ከንቲባ አቶ ዣንጥራር…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቀናጁ የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ማጠናከር የሚያስችል የ2 ሚሊየን ዩሮ ፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ Melaku Gedif Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ጋር በኢትዮጵያ ዘላቂ የተቀናጁ የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ማጠናከር የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የመሠረተ ልማትና ግብዓት…