Fana: At a Speed of Life!

ሀርቡ ከተማ የኤሌክትሪክ ሃይል አገኘች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የሀርቡ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ጥገና ተደርጎለት ወደ አገልግሎት ገብቷል። በሀርቡ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተመልሶ የተገናኘው በአማራ ክልል ኤሌክትሪክ…

ባለስልጣኑ በ5 ወራት ውስጥ ከ741 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በ5 ወራት ውስጥ ከ741 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መስብሰቡን ገለፀ ። ባለስልጣኑ በ2014 በጀት ዓመት 5 ወራት 776 ሚሊየን 350 ሺህ 677 ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ 741 ሚሊየን 987 ሺህ ብር…

ደቡብ አፍሪካ ከፍተኛውን የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች ቁጥር አስመዘገበች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ደቡብ አፍሪካ በ24 ሰዓት ውስጥ ከፍተኛውን የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች ቁጥር ማስመዘገቧ ተመለከተ። ደቡብ አፍሪካ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ ምርመራ 13 ሺህ 992 አዳዲስ የኮቪድ-19 ታማሚዎችን ማስመዝገቧ የተገለፀ ሲሆን ፥ አጠቃላይ…

በተሽከርካሪዎች ላይ የሚገጠመው የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ አተገባበር ላይ ማሻሻያ ሊያደርግ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሽከርካሪዎች ላይ የሚገጠመው የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ አተገባበር መመሪያ ላይ ማሻሻያ ሊያደርግ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በትግብራ ላይ ያለው መመሪያ ላይ ማሻሻያ ማድረግ በማስፈለጉ በተሽከርካሪዎች ላይ…

በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ከ26 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ ስንዴን በመስኖ የማልማት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን በበጋ ወራት ከ26 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ ስንዴን በመስኖ የማልማት ስራ መጀመሩን የዞኑ ግብርና ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ ጌታሁን ንጋቱ እንደገለጹት÷ በዞኑ የአገር ህልውናን…

በደቡብ ክልል የተለያዩ ዞኖች አሸባሪው ህወሓት በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት የሚያወግዙ ሰልፎች ተካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የተለያዩ ዞኖች አሸባሪው ህወሓት በሴቶችና ህፃናት ላይ እያደረሰ ያለውን ጥቃት የሚያወግዙ ሰልፎች ተካሄዱ፡፡ በደቡብ ክልል በጉራጌ ፥ በስልጤ እና በከምባታ ጠምባሮ ዞኖች ነው "ሠላም ይስፈን፤ በሕፃናትና ሴቶች ላይ የሚፈፀም…

በኮቪድ-19 ክትባት ላይ ምንም ዓይነት ሃይማኖታዊ ተጽዕኖ አለመኖሩን የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኮቪድ 19 እና ለኤች አይ ቪ ኤድስ በሚሰጠው የህክምና ሂደት እና ክትባት ላይ ምንም ዓይነት ሃይማኖታዊ ተፅዕኖ አለመኖሩን የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ። “ኮቪድ-19 በኤች አይ ቪ ኤድስ የማከም ሂደት ላይ ያሳደረው አሉታዊ ተፅዕኖ…

የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አስቸኳይ ጉባኤ የተለያዩ ረቂቅ አዋጆች እና የዳኞችን ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ የተለያዩ ረቂቅ አዋጆች ፣ የመንግስት ተጠሪዎችና ዳኞችን ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ የአስተዳደሩ አስፈጻሚና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት አካላትን እንደገና…

ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየው ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የሶማሌ ክልል ከዚህ ቀደም አለመረጋጋት የሚስተዋልበት ክልል እንደነበር…

የሽብር ቡድኑ ህወሓት በኮምቦልቻ ከተማ ከሚገኙ ፋብሪካዎች ምርቶችና ግብዓቶችን ዘርፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሓት በኮምቦልቻ ከተማ ከሚገኙ ፋብሪካዎች ምርቶችንና ግብዓቶችን መዝረፉ ተገለፀ፡፡ የጋዜጠኞች ቡድን በኮምቦልቻ ከተማ በሽብር ቡድኑ የወደሙና የተዘረፉ ፋብሪካዎችን ጎብኝቷል። በኮምቦልቻ ከተማ 200 የሀገር ውስጥና የውጭ…