Fana: At a Speed of Life!

የአሰላ ፋና ኤፍ ኤም ሰራተኞች ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በመሆን የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሰላ ፋና ኤፍ ኤም ሰራተኞች ከአሰላ ከተማ ጢዮ ወረዳ እና አርሲ ዞን ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ጋር በመሆን የዘማች ቤተሰቦችን የደረሰ ሰብል ሰብስበዋል፡፡ የሰብል ስብሰባው ተሳታፊዎች ለሀገር ህልውና መስዕዋት እየከፈሉ ከሚገኙ…

ለተፈናቃዮች ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሸዋ ሮቢትና ለደብረ ብረሃን ተፈናቃዮች ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ ተደረገ፡፡ በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ከሰራተኞቹና ከአመራሩ እንዲሁም ከድርጅቶች ያሰባሰበውን ከ5…

ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪዎች ልታመርት ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪዎች በሀገር ውስጥ ለማምረትና ዕቅድ እንዳላት ተገለጸ፡፡ ኮንጎ በቀጣይ የኤሌክትሪክ መኪኖችን በሀገር ውስጥ ለማምረት ዕቅድ እንዳላትም ነው የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት የጠቆሙት ፡፡ የሀገሪቷ…

አፍሪካ በጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት ለተጀመረው እንቅስቃሴ አፍሪካውያን እንዲቀላቀሉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖረው የተጀመረው እንቅስቃሴ የነጻነት፣ የእኩልነትና የፍትሐዊነት ትግል በመሆኑ አፍሪካውያን መቀላቀል እንዳለባቸው በአሜሪካ ስቶኒብሩክ በሚገኘው የኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ፖለቲካና ታሪክ…

አሸባሪዎቹ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የመንግሥትና የግል ተቋማትን ዘርፈዋል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 6፣2014(ኤፍ ቢሲ) አሸባሪዎቹ ሕወሓትና ሸኔ ማኀበረሰቡ የሚገለገልባቸው በርካታ የመንግሥትና የግል ተቋማትን ዘርፈዋል፤ መውሰድ ያልቻሉትንም አውድመዋል ሲሉ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አህመድ ሀሰን ተናገሩ። አቶ…

“የኢትዮ-ፓኪስታን ሳይንትፊክ ዲፕሎማሲ ፎረም” ሊመሰረት ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)"የኢትዮ-ፓኪስታን ሳይንትፊክ ዲፕሎማሲ ፎረም" ሊመሰረት መሆኑ ተገለፀ፡፡ ፎረሙ በሳይንቲፊክ ጉዳዮች ዙሪያ ኢትዮጵያና ፓኪስታን ያላቸውን ልምድ እንዲለዋወጡና በጋራ እንዲሰሩ የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…

89 ሺህ ዶላር የሚያወጡ 17 ቬንትሌተሮች ለጤና ሚኒስቴር ተበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦስተን ግብረ ሃይል ከቦስተን የኢትዮጵያውያን ስፖርት ክለብ ጋር በመተባበር 89 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ግምት ያላቸው 17 ቬንትሌተሮች ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ክለቡ በአሜሪካ ለኢትዮጵያ ኢምባሲ ያስረከቧቸው ቬንትሌተሮች…

ላለፉት 27 አመታት በሶማሌ ክልል የደረሰው ችግርና ጭቆና ዳግም አይመለስም – አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ የሶማሌ ክልል ተወላጅ የዳያስፖራ አባላት አገር ለማዳን በሚደረገው እንቅስቃሴ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጎን መሆናቸውን ገለጹ። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ የሶማሌ ክልል…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሽብርተኛው የህወሓት ወራሪ ኃይል ለተፈናቀሉ የአፋር ክልል ወገኖች የሚውል የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈጻሚ ሽፈራው ተሊላ÷ በአፋርና አማራ ክልሎች በወራሪውና…