በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ አየር ኃይል አባላትና ቤተሰቦች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ አየር ኃይል አባላትና ቤተሰቦች ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ ድጋፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች አበርክተዋል፡፡
በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን…